መነሻ ገጽ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም የሁለት ነባሮችን ውል አደሰ
ኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮ ኤሌክትሪክ አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም የሁለት ነባሮችን ውል አደሰ

አጋራ
አጋራ

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ናትናኤል ዘለቀን ሲያስፈርም የሁለት ነባሮችን ውል አደሰ

በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የሚመሩት ኢትዮ ኤሌክትሪኮች የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ ወልዋሎ እና አመቱን በሸገር ከተማ ያሳለፈውን የተከላካይ አማካዩ ናትናኤል ዘለቀን ሲያስፈርሙ የአማካዮቹን ሔኖክ ገብረህይወት እና አንዋር በድሩን ውል ደግሞ አራዝሟል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...