ሸገር ከተማ ቶጓዊውን ግብ ጠባቂ አስፈረመ
የተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ለሀገሩ ክለቦች ኤፍሲኤ ፣ ለጄሲኤ ፣ለዳይናሚክ ቶጎ እና ለኮንጎው ኢሎይ ሉፖፖ ከተጫወተ በኋላ ወደ ሀገሩ ከተመለሰ በኋላ ለጎሚዶ ሲጫወት ቆይቶ ወደ ሀገራችን ኢትዮጵያ መጥቶ በኢትዮ ኤሌክትሪክ መለያ ሲጫወት የተመለከትነው ቶጓዊው ግብ ጠባቂ የሱፍ ሞሮ በአንድ አመት ውል ወደ ሌላኛው የሀገራችን ክለብ ሸገር ከተማ አምርቷል።
በአቤኔዘር አበበ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሸገር ከተማን በማሸነፍ የመጀመሪያ ድሉን አሳካ በሲቢኢ ኢትዮጵያ...
የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊው ሸገር ከተማ የውድድር ዝግጅቱን ምን እንደሚመስል በዚህ...
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚካፈለው የአሰልጣኝ ዶ/ር እያሱ መርሀፅድቁ ሸገር ከተማ ረዳት አሰልጣኝ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ