መነሻ ገጽ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አንዋር ሙራድን ከፋሲል ከነማ በድጋሚ አስፈረሙ
ኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮ ኤሌክትሪክ አንዋር ሙራድን ከፋሲል ከነማ በድጋሚ አስፈረሙ

አጋራ
አጋራ

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የቀድሞው ተጫዋቹን ሲያስፈርም የአራቱን ውል አራዘመ

በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የሚመሩት ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ትላንት ወደ ዝውውሩ የገቡ ሲሆን በዛሬው ዕለት ደግሞ የቀድሞው የመስመር አጥቂያቸውን አንዋር ሙራድን ከፋሲል ከነማ በድጋሚ ያስፈረሙ ሲሆን የአራቱን ወጣቶች ማለትም የአማካዮቹን ሙከረም ረሺድ እና ናትናኤል ዱባለ የግብ ጠባቂው ኪሩቤል ሀይሉን እንዲሁም የአጥቂው አብዱልመጂብ ሁሴንን ለተጨማሪ አመት ውላቸውን አራዝሟል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...