በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ካፕ ተሳታፊ የሆኑ ክለቦች በቅደመ ማጣሪያ ጨዋታዎች የሚጠቀሙትን የቡድን ስብስብ ማስመዝገቢያ ቀነ ገደብ በዛሬው ዕለት ይጠናቀቃል ። የውድድሮቹ...
ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ትላንት ምሽት በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ የመልስ ጨዋታ የሞሮኮዉ ዋይዳድ ካዛብላንካ እና የግብፁ አላህሊ ያደረጉትን ጨዋታ በብቃት መምራቱ...
ለአይቮሪ ኮስት 2023 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ዛሬ ምሽት ላይ የኢትዮጵያ አቻውን የሚገጥመው የጊኒ ዝሆኖች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ካባ ዲያዋራ ዕቅዳቸውን አለመቀየራቸውን እና...
በናይሮቢ ለኬንያ ኢንስትራክተሮች ስልጠና ሰጥተዋል የፊፋ ቴክኒካል ኤክስፐርትና የካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ለኬኔያ ኢንስትራክተሮች የሰጡትን ስልጠና ጨርሰው ወደ አዲስ አበባ ተመልሰዋል። የኬንያ...
በካፍ ሻምፒየንስ ሊግ የግብጹ አልአህሊና የደቡብ አፍሪካው ማማሎዲ ሰንዳውንስ ካይሮ ላይ የሚያደርጉት ጨዋታ በኢትዮጲያዊያን ዳኞች እንደሚመራ ታውቋል። ካፍ ቅዳሜ ለሚካሄደው ለዚህ ትልቅ ጨዋታ...
ዓለም አቀፍ ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ በሞሮኮ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ላይ እንዲዳኙ የተመረጡ ዳኞች ዝርዝር ውስጥ ተካታለች። ከዚህ ቀደም የሴቶች የአፍሪካ እና...
አይቮሪኮስታዊው የወልቂጤ ከተማ ግብ ጠባቂ ሲልቭያን ግቦሆ ሀገሩ ላለባት የ2022 የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ በስብስቡ ውሰጥ ተካቶ በነበረበት ጊዜ በተወሰደ ናሙና ትራይሜታዚዲን የተባለ...
➢የሊጉም መጀመሪያ ቀን መራዘሙ አይቀርም ተብሏል... ዋሊያዎቹ ከማላዊና ግብጽ አቻዎቻቸው ጋር የሚያደርጉት የጨዋታ ቀናቶች ጭማሪ እንደተረገባቸው ካፍ አሳውቋል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ካፍን ጠቅሶ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident