ነገሌ አርሲ ማስገረሙን ሲቀጥል ቀሪ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል የሳምንቱ የመክፈቻ ቀን መርሀግብር መሪው ሲዳማ ቡና ነጥብ ሲጥል የከቤ ብዙነህ ምትሀት ለነገሌ...
አዲስ አበባ ላይ የተደረጉት ጨዋታዎች ግብ ሳይቆጠርባቸው ተጠናቀዋል በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ13ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ አዲስ አበባ ላይ...
ነገሌ አርሲ እና አዳማ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት የሁለተኛ ዕለት የአዲስ አበባ ስታድየም ጨዋታዎች ነገሌ አርሲ እና አዳማ...
ሲዳማ ቡና መሪነቱን የሚያጠናክርበትን ዕድል ሲያመክን መቻል ድል ቀንቶታል። አዳማ ከተማ 1-3 መቻል የአዲስ አበባ ስታዲየም ያስተናገደው የመጨረሻ ቀን ብቸኛ ጨዋታ በመጀመሪያው አጋማሽ...
የወቅቱ የሊጉ ሻምፒዮን የተከላካይ አማካዩ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮኑ የአሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌው ኢትዮጵያ መድን በሊጉ እስከ አሁን በሰበሰባቸው አስራ...
የአስረኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ሦስት ጨዋታዎች ነጥብ በመጋራት ተፈፅመዋል። ድሬዳዋ ከተማን ከአዳማ ከተማ ያገናኘው የአዲስ አበባ ስታዲየም ቀዳሚው መርሀግብር በአቻ ውጤት ተቋጭቷል። ድሬዳዋ...
የሊጉ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር አዲስ አበባ እና ሀዋሳ ላይ ቀጥለው ወላይታ ድቻ ፣ አዳማ ከተማ እና ነገሌ አርሲ ወሳኝ ድልን አሳክተዋል። ወላይታ ድቻ...
የሲዳማ ቡና እና መቐለ 70 እንደርታ ጨዋታ ያለ ጎል ሲጠናቀቅ የመጨረሻ ደቂቃ ድራማን የነበረው የነገሌ እና አዳማ ጨዋታ በነገሌ አርሲ አሸናፊነት ተጠናቋል። ሲዳማ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident