"የፕሪምየር ሊጉ ሻምፒዮና ለመሆን እንደ ፋሲል ከነማ ለሁሉም ቡድን እኩል ግምት ልሰጥ ይገባል" "ለወላይታ ድቻ ብቻ ሳይሆን ለተመረጥኩበት የብሄራዊ ቡድንም ምርጥ ግልጋሎቴን ልሰጥ...
በቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ደረጃ በመያዝ ወደታች የወረዱት ወልቂጤ ከተማዎች ጳውሎስ ጌታቸውን መቅጠራቸው ታውቋል። በትግራይ ቡድኖች በቀጣይ ዓመት አለመሳተፍ ምክንያት ዳግም ወደ ፕሪሚየር...
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የአጥቂ ስፍራ ተጨዋች የሆነው አቡበከር ናስር ዛሬ ምሽት በነበረው የስካይ ላይት ሆቴል የሽልማት አሰጣጥ ፕሮግራም ላይ የክለቡ አጋርና ስፖንሰር...
“ጠንካራ ነን፤ በ10 ዓመታት ጊዜ ውስጥም የአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮና የመሆን እቅድ አለን” “ጉዳት ሲደርስብኝ ከኳስ የምለይ መስሎኝ ሰግቼ ነበር”ሰኢድ ሀሰን/ፋሲል ከነማ/ በቤትኪንግ ፕሪምየር...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከዚህ ቀደም የትግራይ ክልል ክለቦች የ2013ዓ.ም የውድድር ተሳትፎን በተመለከተ ውሳኔ ማስተላለፋ ይታወሳል ። በውሳኔውም በ2013 ዓ.ም...
በዘንድሮው የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ከግማሽ የውድድር ዓመት በኋላ በመምጣት እስከ ሊጉ ማብቂያ ድረስ በሀላፊነት የመራው አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ጅማ አባጅፋርን በመለቀቅ ወላይታ ድቻን...
በ2013 ዓ.ም ፈረሰኞቹን የተቀላቀለው የቀድሞው የሲዳማ ቡና የፊት መስመር አጥቂ አዲስ ግደይ በዛሬው እለት የጉልበት ቀዶ ጥገና በማርሻል ከፍተኛ የቀዶ ጥገና ማዕከል አድርጓል፡፡...
በዘንድሮው የውድድር ዓመት የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የትግራይ ሶስቱ ክለቦች መሳተፋቸው እውን ከሆነ መውረዳቸውን ያረጋገጡት የጅማ አባ ጅፋር እግር ኳስ ክለብ ተጫዋቾች...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident