የቅዱስ ጊዮርጊሱ የአብስራ ተስፋዬ ስለ ዘንድሮው የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ተሳትፎአቸውና ስለራሱ ይናገራል፤ የአብስራ ምን ብሎ ይሆን? ተጨዋቹን ጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ አናግሮት የሰጠው ምላሽ...
በእርግጠኝነት ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ምን አበረከታችሁ ቢባሉ ኮራ ብለው ምላሽ ከሚሰጡ ጥቂት ክለቦች መሀል አንዱ ወላይታ ድቻ ነው፤ የዛሬ 5 አመት ለቡድኑ ከ17...
በሲዳማ ክልል ሀለታ ጩኮ ነው ተወልዶ ያደገው፤ ወጣት ሲሆን በዋናው ስሙ መጠሪያ ደግሞ ይገዙ ቦጋለ ይባላል። በቅፅል ስሙ ደግሞ "ባ" ተብሎ ይጠራል። ቤትኪንግ...
ወላይታ ድቻዎች በጨዋታ ላይ የተጎዳው የአስናቀ ሞገስ የህክምና ወጪ አሁንም አለመሸፈናቸው አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ ተጨዋቹ ከሀትሪክ ጋር በነበረው ቆይታ “ባህር ዳር ላይ እየተጫወትኩ እያለሁ...
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከተጨዋቾች ዝውውርና ቅጥር በፊት መሰረታዊ ችግሩን እየመረመረ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የዝውውር መስኮቱ ሀምሌ1/2013 ከመከፈቱ በፊት የተለያዩ የዝውውር ወሬዎች ቢወሩም ተአማኒነት የሌላቸውና ገና...
ባህርዳር ከተማ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ያደረጉትን ረዘም ያለ ውይይት ተከትሎ በስምምነት ለመለያየት ወሰኑ። ባህርዳር ከተማ ራሱን በጠንካራ የፋይናንስ አቅም ለማጠናከር የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ...
"ለትልልቆቹም ይሁን ለደካማዎቹ ቡድኖች እኩል ትኩረት አለመስጠታችን ጎድቶናል ውጤትም ቀይሮብናል" "ርግጠኛ ሆኜ የምናገረው ስለራሴ ነው በግሌ ለአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ታዛዥም ሆነ ታማኝ ነበርኩ"...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራት ጨዋታ እየቀራቸው የሊጉን ሻምፒዮንነት ቀድመው ያረጋገጡትና ዋንጫውን ያነሱት አፄዎቹ ከኮከባቸው እንየው ካሳሁን ጋር ሊለያዩ ከጫፍ ደርሰዋል። በሊጉ በቀኝ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident