መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እንየው ካሳሁን እና ሻምፒዮኖቹ ሊለያዩ ይሆን?
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችፋሲል ከነማፋሲል ከነማ

እንየው ካሳሁን እና ሻምፒዮኖቹ ሊለያዩ ይሆን?

አጋራ
አጋራ

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራት ጨዋታ እየቀራቸው የሊጉን ሻምፒዮንነት ቀድመው ያረጋገጡትና ዋንጫውን ያነሱት አፄዎቹ ከኮከባቸው እንየው ካሳሁን ጋር ሊለያዩ ከጫፍ ደርሰዋል።

በሊጉ በቀኝ መስመር ተከላካይነት በግንባር ቀደምትነት ቡድኑን በማገልገል ከሚጠቀሱት ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው እንየው ካሳሁን ከአፄዎቹ ጋር በደሞዝ እና ጥቅማቅም ምክንያት ባለመስማማቱ ከሻምፒዮኖቹ ጋር የመቀጠሉ ነገር ጥያቄ ውስጥ ገብቷል።

ተጫዋቹ ከሀትሪክ ስፖርት ጋር በነበረው አጭር ቆይታ ከተለያዩ የሊጉ ክለቦች ዘንድ በርከት ያሉ ጥያቄዎች እየቀረቡለት እንደሆነ እና ከሚወደው ክለብ ግን የመልቀቅ ፍላጎት እንደሌለው ገልጿል ።

ተጨዋቹ ሲቀጥል ከፋሲል ከነማ በክለብ ደረጃ እና በፋይናንስ ከሚስተካከሉ እና ከሚያንሱ ቡድኖች የተሻለ የደሞዝ እና ጥቅማጥቅሞች እየቀረቡለት መሆኑ ግርምት እንደ ፈጠረበትም ተናግሯል ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

አዳማ ከአስር ፈረሰኞቹ ከሦስት እና ነብሮቹ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የመክፈቻ ቀን ጨዋታ አዳማ ከተማ በጎል ደምቆ ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ...

ዜናዎችየአዲስአበባ እግርኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጠዋል የተባሉት ሁለት ዳኞች ወደ መጡበት እንዲመለሱ ተደረገ

በዮሴፍ ከፈለኝ በወልዋሎ እና ነገሌ አርሲ ጨዋታ ላይ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ ሁለት...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንፊፋ

ፊፋ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ጥሎት የነበረውን የዝውውር ዕገዳ በጊዜያዊነት አነሳ

ቅዱስ ጊዮርጊስ በአራት የቀድሞ ተጫዋቾች ቀርቦበት በነበረው ክስ በፊፋ ጥሎበት የነበረው የተጫዋቾች...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ዋልያዎቹ በአሜሪካ የወዳጅነት ጨዋታን ሊያደርጉ ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አሜሪካ ሊያመራ ነው ነገር ግን የወቅቱ የብሔራዊ ቡድኑ...