“ከምወደውና ታሪክ ከሠራሁበት ክለቤ ጋር በእንዲህ መልኩ በመለያየቴ አዝናለሁ” “ተሳስቻለሁ… ለሠራሁትም ጥፋት የቅዱስ ጊዮርጊስን ቤተሰብ ይቅርታ እጠይቃለሁ” አስቻለሁ ታመነ /ቅዱስ ጊዮርጊስ/ ቅዱስ ጊዮርጊሶች...
ቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ከሳምንታት በፊት በ ክለቡ አራት ተጫዋቾች ላይ ጌታነህ ከበደ ፣ ጋዲሳ መብራቴ ፣ አስቻለው ታመነ እና ሙሉአለም መስፍን ባሳዩት "...
በዮሴፍ ከፈለኝ ርግጠኛ የሆነ መረጃ እንደያዙ በድፍረት ይናገራሉ.... በተለይ አስቻለሁ ታመነ፣ ሙሉዓለም መስፍን /ዴኮ/እና ጋዲሳ መብራቴ ላይ ቅሬታቸው ጨምሯል..."ከምንችለው በላይ መክረናል ታግሰናል በውሳኔያችን...
ለቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ በቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊጉ ላይ በግብ ጠባቂነት እየተጫወተ የሚገኘው ባህሩ ነጋሽ ቡድኑ ዘንድሮ እያስመዘገበ የሚገኘው ውጤት ድል የለመደውን...
የቅዱስ ጊዮርስ ስፖርት ማህበር በ2013 ዓ.ም በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እየተሳተፈ የሚገኘው ቡድናችን ውጤታማ እንዲሆን የስራ አመራር ቦርዱ ባለው አቅም ሁሉ አስፈላጊውን ድጋፍ...
20ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 - FT 1 ጅማ አባ ጅፋር ...
19ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና 0 - FT 1 ቅዱስ ጊዮርጊስ...
አሁንም ድረስ የደርቢው ግለቱ አልበረደም ፋሲል ከነማ ሁለቱንም የሸገር ደርቢ ድምቀቶች በርቀት እየመራ መገኘቱ የክለቦቹን ደጋፊዎች ሙቀት አላበረደውም…. ፈረሰኞቹ ከቡናማዎቹ….ነገ ምሽት 1 ሰዓት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident