ሲዳማ ቡና

ሲዳማ ቡና የተጫዋቹን ውል አራዝሟል !

  የተጫዋቾቻቸውን ውል በማራዘም ላይ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች በሊጉ ልምድ አላቸው ከሚባሉ የውጭ ሀገር የተከላካይ…

“ወደ ውጪ ወጥቶ ማሰልጠንና የብሔራዊ ቡድናችንን በሀላፊነት መምራት የወደፊቱ እቅዶቼ ናቸው”አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ /ሲዳማ ቡና/

“ወደ ውጪ ወጥቶ ማሰልጠንና የብሔራዊ ቡድናችንን በሀላፊነት መምራት የወደፊቱ እቅዶቼ ናቸው” “አዲስ ግደይ ፕሮፌሽናል አዕምሮ…

ሲዳማ ቡና መደበኛ ልምምዱን በቴሌግራም ጀመረ፡፡

የኮሮና ቫይረስ እያስከተለ ያለውን ጉዳት ምክንያት በማድረግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከመንግስት በተሰጠው አቅጣጫ መሠረት…

“ለምን ለብሄራዊ ቡድን አልተመረጥኩም የሚል ምንም ስሜት የለኝም ይህ የአሰልጣኙ ውሳኔ ነው” ፍቅሩ ወዴሳ

🔑 ለኔ አርአያዬ የቅዱስ ጊዮርጊሱ ግብ ጠባቂ ለአለም ብርሀኑ ነው 🔑እግዚአብሄር የኮሮና ወረርሺኝ በሽታ እንዲያጠፋልን…

ሲዳማ ቡና ከቀናት ቆይታ በኋላ አዲስ አበባ ገብተዋል

  በ 17ኛው ሳምንት ጨዋታቸውን ከ ስሑል ሽረ ጋር ያደረጉት ሲዳማዎች ጨዋታቸውን በሽንፈት ማጠናቀቃቸው የሚታወስ…

ሰበር ዜና | ቅዱስ ጊዮርጊስ ቆራጥ እርምጃ ወስዷል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ዋና አሰልጣኙን ሰርዳን ዝቭጂኖቭን ጨምሮ ሌሎች የአሰልጣኝ አባሎቻቸውን አግደዋል።   ከቀናት በፊት ከክለቡ…

ሲዳማ ቡና ናይጄሪያዊውን አጥቂ ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል !

  በሊጉ በርካታ ጎሎችን በማስቆጠር ቀዳሚው ክለብ የሆኑት ሲዳማ ቡናዎች የፊት መስመራቸውን ለማጠናከር በማሰብ በሙከራ…

የጨዋታ ዘገባ |በርካታ ጎል በተቆጠሩበት ጨዋታ ሲዳማ ቡና በሀብታሙ ገዛኸኝ ሀትሪክ ታግዞ ወላይታ ድቻን አሸነፈ

  የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ ከሁለት ሳምንት እረፍት በኋላ የሁለተኛው ዙር ጨዋታዎች ትላንት ጅማሮውን አድርጎ ዛሬም…

ሀብታሙ ገዛኸኝ ስለሀትሪኩ ይናገራል

👉👉 ሀትሪክ ከሰሩ አምስት ተጫዋቾች መካከል አንዱ በመሆኔ በጣም ደስታን ፈጥሮብኛል (ሀብታሙ ገዛኸኝ)   በቅርብ…