By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: 3ኛው የኬሮድ የጎዳና ላይ የአትሌቲክስ ውድድር ሀምሌ 9 ወልቂጤ ላይ ሊካሄድ ነው….
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችአትሌቲክስ

3ኛው የኬሮድ የጎዳና ላይ የአትሌቲክስ ውድድር ሀምሌ 9 ወልቂጤ ላይ ሊካሄድ ነው….

ዮሴፍ ከፈለኝ
ዮሴፍ ከፈለኝ 3 years ago
Share
SHARE

” የአትሌቲክስ ውድድሩ ዓላማ ሀገር የሚጠቅሙ
አትሌቶችን ማፍራትም ጭምር ነው”
አትሌት ተሰማ አብሽሮ
/የኬሮድ የአትሌቲክስና የልማት ማህበር ፕሬዝዳንት/

“የአትሌቲክስ ውድድሩ ያለምንም ችግር
እንደሚካሄድ እምነቱ አለን”
አቶ አወል ጅማቶ
/የጉራጌ ዞን የወጣ/ስፖርት ቢሮ ሃላፊ/

የወልቂጤ ህዝብ እንግዳ ተቀባይና ሀገሩን የሚወድ ሰላማዊ በመሆኑ በከተማዋ የሚካሄደው ውድድር ያለ አንዳች ችግር እንደሚከናወን ርግጠኛ መሆናቸውን አንድ የዞኑ የስራ ሃላፊ ተናገሩ።

- ማሰታውቂያ -

ሶስተኛው ኬሮድ ሰላምና አንድነት ለኢትዮጵያ የ15 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር የፊታችን ሀምሌ በጉራጌ ዞን በወልቂጤ ከተማ ስለመካሄዱ ብሄራዊ በሚገኘው የንብ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ ላይ በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ሃላፊ የሆኑት አቶ አወል ጅማቶ እንደተናገሩት “ለሰላም እንሮጣለን በሚል የሚካሄደውን የሩጫ ውድድር ህዝቡ በጉጉት እየጠበቀው ነው ነገር ግን አንዳንድ
ሚዲያዎች ህብረተሰቡን የማይገልጹ ተገቢ ያልሆኑ መረጃዎን እያስተላለፉ ነው ህብረተሰቡ ግን የመላው ኢትዮጵያ አንድነትን በሚያሳይ መልኩ ውድድሩን እንደሚያካሂድ እናምናለን እንደ ከተማም እንደ ዞንም ሰላማዊና የህዝቦችን እሴት የሚያጠናክር ውድድር እንደሚሆን እናምናለን ከጸጥታውም አንጸር ኮሚቴ ተዋቅሮ በጥሩ ሁ ኔታ እየተዘጋጀ ነው” ሲሉ ሃላፊው አስረድተዋል።

ሶስተኛው ኬሮድ ሰላምና አንድነት ለኢትዮጵያ የ15 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር የፊታችን ሀምሌ 9/2015 በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ “ለሰላማችን እንሩጥ” በሚል መሪ ቃል ሲካሄድ ከመላው ኢትዮዽያ የተውጣጡ ከ1000 በላይ አትሌቶች ይካፈላሉ ተብሎ ይጠበቃል። በውድድሩ ከ1-6ኛ ደረጃ ይዘው ላጠናቀቁ አትሌቶች የገንዘብ ሽልማት የተዘጋጀ ሲሆን አንደኛ ለወጡ 75 ሺህ ብር ለሁለተኛ 50 ሺህ ብር ሶስተኛ ለወጣ 25 ሺህ ብር ከ4-6ኛ ለወጡ አትሌቶች 15ሺህ 10 ሺህ እና 5 ሺህ ብር ለሽልማት መልክ መዘጋጀቱ ታውቋል።

ሀምሌ 9 ከዋናው ውድድር በፊት ለመጀመሪያ ገዜ የዊልቼር ውድድር እንደሚካሄድና በቀጣዩ አመት ለአራተኛ ጊዜ ሲካሄድ የህጻናት ውድድር እንደሚኖር የገለፁት የኬሮድ የአትሌቲክስና የልማት ማህበር ፕሬዝዳንት አትሌት ተሰማ አብሽሮ ” የሩጫው አላማ እንደ ሀገር ለአትሌቶች የውድድር እድል ፈጥሮ ሀገር የሚጠቅሙ አትሌቶች ማፍራት የህዝቡን ባህልና እሴት ማሳየት ነው ” ሲል ተናግሯል።

” ከውድድሩ አንድ ቀን አስቀድመን ሀምሌ 8/2015 ከተወዳዳሪ አትሌቶች ጋር በከተማዋ የችግኝ ተከላ እናደርጋታለን” ያለው አትሌት ተሰማ አብሽሮ ” ከ1000 በላይ አትሌቶችን ማረፊያ አዘጋጅቶ በራሱ ወጪ ትራንስፖርት አዘጋጅቶ ከአዲስ አበባ ውድድሩ ስፍራ ድረስ በትራንስፖርት ወስዶ ከውድድሩ በኋላም ወደ አዲስ አበባ በመመለስ ትልቅ ድጋፍ ያደረገውን የወልቂጤ ዩኒቨርስቲን እናመሰግናለን ንብ ባንክ ግሎባል ስፖርት ኮሚኒኬሽን እና ሌሎች አጋዦችንም ከልብ አመሰግናለሁ” ሲል ተናግሯል።

በእለቱ የተገኙት የንብ ባንክ ም/ል ፕሬዝዳንት አቶ አብርሃም ” ባንካችን በመላው አገሪቱ 450 ቅርንጫፎች ከፍቶ እየሰራ ይገኛል ከዚህ የባንክ አገልግሎት ጎን ለጎን ማህበራዊ ሀላፊነታችንን እየተወጣን እንገኛለን ከነዚህም መሃል አንዱ ከኬሮድ ጋር የምንሰራው ነው በቀጣይም ሌሎች ውድድሮች ላይ አጋር እንደምንሆን አረጋግጣለሁ” በማለት ተናግረዋል።

ብሄራዊ በሚገኘው የንብ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ ላይ በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የለንደን ማራቶን አሸናፊዋ አትሌት የዓለም ዘርፍ የኋላ
የቶኪዮ ኦሎምፒክ አሸናፊ አትሌት ጸሀይ ገመቹና
9 ጊዜ የአለም ማራቶን አሸናፊ በተለይ ሜጀር በተባሉት የለንደን፣ የቺካጎና ኒውዮርክ ማራቶን ድል አድራጊ አትሌት
ጸጋዬ ከበደ እንዲሁም ሌሎች አትሌቶችና እንግዶች ተገኝተዋል።

ኬሮድ የሚለው የማሀበሩ የስሙ ትርጉም ” ኬር…ኦድ” ሰላም ተናገር ማለት እንደሆነም በጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ተገልጿል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዮሴፍ ከፈለኝ
Follow:
Editor at Hatricksport
Previous Article የ2015 ዓ/ም የኢትዮጵያ የሴቶች ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ዉድድር መካሄድ ጀምሯል።
Next Article ቅዱስ ጊዮርጊስ የገንዘብ ቅጣት ተላለፈበት

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስዜናዎችottawa marathon

ሀትሪክ ለሶስተኛ ጊዜ የተጋበዘችበት የካናዳዊያን ታላቁ የማራቶን ውድድር የፊታችን እሁድ ይካሄዳል አበራ ኩማና ትርፌ ፀጋዬ ለአሸናፊነት ታጭተዋል

Yishak belay By Yishak belay 7 years ago
አሰልጣኝ ተመስገን ዳና የኢትዮጵያ ቡና የስንብት ደብዳቤ አልቀበልም አለ
“አሰልጣኞች የሚፈልጓቸውን ተጨዋቾች በዲ.ኤስ.ቲቪ አይተው እንጂ ሰው ጠይቀው የሚያስፈርሙበት ጊዜ ያለፈ ይመስለኛል” ፈቱዲን ጀማል
ቅዱስ ጊዮርጊስ የአምስት ተጫዋቾችን ኮንትራት አራዝሟል!
“ዘንድሮ ምንም የሰራሁት ነገር የለም የኔ ምርጥ አቋም ገና ወደፊት የሚመጣው ነው” ቸርነት ጉግሳ (ወላይታ ድቻ)
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?