ሊግ ካምፓኒ

18 መጣጥፎች
ሊግ ካምፓኒቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

” የስታዲየሙ ዕድሳት ተጠናቆ በቀጣዩ አመት ፕሪሚየር ሊጉ ወደ አዲስአበባ ይመለሳል ” ዶ/ር ወገኔ ዋልታንጉስ /የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ የውድድር እና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሰብሳቢ/

በአዲሱ የውድድር ዘመን ማለትም በ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግም የመጫወቻ ሜዳ ችግር ትልቁ ፈተና እንደሚሆን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ የውድድር እና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሰብሳቢ...

ሊግ ካምፓኒቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበርየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በአሰልጣኝ ገብረመድህን ሀይሌ ላይ የዲስፕሊን ውሳኔ እንዲሰጥ የዳኞች ማህበር ጠይቋል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ23ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን መርሀግብር በዕለተ ረቡዕ ሲዳማ ቡናን ከኢትዮጵያ መድኅን አገናኝቶ በሲዳማ ቡና 1 - 0 አሸናፊነት መጠናቀቁ...

ሊግ ካምፓኒቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ ያነጣጠረው ጥናት ረቡዕና ሃሙስ ይገመገማል

► 2.4 ሚሊዮን ብር ወጪ ተደርጎበታል ►  በጥናቱ 90 ሰዎች ኢንተርሺው ተደርገዋል ► የ140 ሀገራት ልምድ ተዳሷል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ገና...

ሊግ ካምፓኒቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢት. እግርኳስ ፌዴሬሽንና ሊግ ኩባንያው ስምምነት ላይ ደርሰዋል

👉... ሊግ በሊግ ኩባንያው የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ሙሉ ሃላፊነት ይቀጥላል... 👉... ጌታነህ ከበደም በቀጣዩ ጨዋታ አይሰለፍም... የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንና የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

ሊግ ካምፓኒቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችዲ ኤስ ቲቪ

የ ዲ ኤስ ቲቪ የቡድን አባላት ተሸነፉ

የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በተለያዩ ከተሞች መካሄዱን አስመልክቶ የ ዲ ኤስ ቲቪ የቡድን አባላት በተለያዩ ጊዜያት ጨዋታቸውን እንደሚያካሂዱ ይታወቃል ። ይህንንም ተከትሎ...

The BiG Interviewሊግ ካምፓኒቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

ፕሪሚየር ሊጉና የኮቪድ ምርመራ ውዝግብ “የኮቪድ ምርመራ ውጤቶችን ልክ ነው አይደለም ለማለት ሥልጣኑም፣ ክህሎቱም፣ ዕውቀቱም የለንም” አቶ ክፍሌ ሠይፈ የሊግ ካምፓኒ ሥራ አስኪያጅ

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከአዲስ አበባ ተነስቶ ጅማ ገብቶ ባህርዳር ሰንብቶ አሁን መዳረሻውን በምስራቃዊቷ የሀገራችን ክፍል ድሬደዋ አድርጓል። ስሟ በእንግዳ ተቀባይነቷ፣በደግነቷ ከፍ ብሎ...

ሊግ ካምፓኒቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ድሬዳዋ ጤና ቢሮ ከ ሃሮማያ ዩኒቨርስቲ

"11 ተጨዋቾች በሙሉ ኮቪድ 19 አለባቸው" ድሬዳዋ ጤና ቢሮ "ከ11ዱ ኮቪዱ የተገኘባቸው 3ቱ ብቻ ናቸው" ሃሮማያ ዩኒቨርስቲ ነገሩ ሲታይ ግጥሚያ ይመስላል ሁሉቱም አይተማመኑም...

ሊግ ካምፓኒቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

” አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ እንኳን ደስ አለህ ሶስት ነጥቡ ላይ አለህበት ” አቶ ኢሳያስ ጅራ

በአሁን ሰዓት በ ኢንተር ኮንትኔንታል ሆቴል የመጀመሪያውን ዙር የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ መገባደድ ተከትሎ የመጀመሪያው ዙር ግምገማ እና ውይይት በመካሄድ ላይ ይገኛል...