By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: በአሰልጣኝ ገብረመድህን ሀይሌ ላይ የዲስፕሊን ውሳኔ እንዲሰጥ የዳኞች ማህበር ጠይቋል
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንዜናዎችየኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበርሊግ ካምፓኒቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

በአሰልጣኝ ገብረመድህን ሀይሌ ላይ የዲስፕሊን ውሳኔ እንዲሰጥ የዳኞች ማህበር ጠይቋል

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 3 years ago
Share
SHARE

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ23ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን መርሀግብር በዕለተ ረቡዕ ሲዳማ ቡናን ከኢትዮጵያ መድኅን አገናኝቶ በሲዳማ ቡና 1 – 0 አሸናፊነት መጠናቀቁ ይታወሳል ።

በኢንተርናሽናል አርቢትር ባምላክ ተሰማ በተመራው ጨዋታም 11 የቢጫ ካርዶች እና ሶስት የቀይ ካርዶች ሲታዩ ከኢትዮጵያ መድኅን በኩል አሰልጣኝ ገብረመድህን ሀይሌ ፣ ኪቲካ ጀማ እንዲሁም በሲዳማ ቡና በኩል ሙሉቀን አዲሱ በቀይ ካርድ ከሜዳ ተሰናበትዋል ።

ከጨዋታው በኀላም በነበረ የአሰልጣኞች ድህረ ጨዋታ አሰተያየት ወቅት አሰልጣኝ ገብረመድኅን ሀይሌ ተገቢ ያልሆነ አስተያያት ሰጥተዋል ያለው የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች እና ታዛቢዎች የሙያ ማህበር በአሰልጣኙ ላይ ክስ መስርቷል ።

ለኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በተላከው የክስ ደብዳቤም አሰልጣኝ ገብረመድህን በጨዋታው ላይ በዳኞች ሆነ ተብሎ ውጤት ማጣት እንደተፈፀመባቸው በመግለፅ በተለይም ጨዋታውን 14 ለ 11 ነው የተጫወትነው በማለት የጨዋታውን ዳኞችን ተችተዋል ብሏል ።

- ማሰታውቂያ -

ስለዚህም አሰልጣኙ በአሰተያየታቸው የዳኞችን መብት የሚፃረር ድርጊት የፈፀሙ በመሆኑ የፍትህ አካሉ ባለው የዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት ተገቢውን ውሳኔ ይሰጥ ሲል ማህበሩ ጠይቋል ።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article የጨዋታ ዘገባ | ሰራተኞቹ ከመመራት ተነስተው ጣፋጭ ሶስት ነጥብ አሳክተዋል
Next Article ሲዳማ ቡና ኢትዮጵያ መድኅንን የረታበት ጨዋታ ውጤት በጊዜያዊነት እንዳይፀድቅ ተወሰነ

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችአትሌቲክስToronto marathon

ኢትዮጵያዊቷ ቡዜ ድሪባ የቶሮንቶ ዋተርፍሮንት ማራቶን አሸናፊ ሆነች

Mussie Girmay By Mussie Girmay 2 years ago
ሰበታ ከተማ ሥስት ተጨዋቾችን ሲያስፈርም አንድ ተጨዋች ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኢኮስኮን ተረከበ
የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በቀጥታ /LIVESCORE/
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ደደቢት ላይ የብርና የሁለት ጨዋታ በዝግ ስታድየም መጫወት ቅጣት አስተላለፈ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?