ተፃፈ በ

642 መጣጥፎች
ቅዱስ ጊዮርጊስባህርዳር ከተማአርባምንጭ ከተማወላይታ ድቻዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

አማኑኤል ኤርቦ ፈረሰኞቹን ባለ ድል ሲያደርግ የጣና ሞገዶቹ ከጦና ንቦቹ ነጥብ ተጋርተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሰባተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት መደረግ ሲጀምሩ ባህርዳር ከተማ እና ወላይታ ድቻ ያለ ግብ ሲለያዩ ቅዱስ ጊዮርጊስ አርባምንጭ ከተማን አሸንፏል።...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የወላይታ ድቻ እና ሀድያ ሆሳዕና ደጋፊዎች በ170 የስታድየም ወንበሮች ላይ ጉዳት ማድረሳቸው ተገለጸ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የስድስተኛ ሳምንት አራተኛ መርሀግብር ሀድያ ሆሳዕና ከወላይታ ድቻ ተገናኝተው ጨዋታው በወላይታ ድቻ የ1 - 0 አሸናፊነት መጠናቀቁ ይታወቃል። ከጨዋታው በኋላም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በረከት አማረ እና እንየው ካሳሁን የጨዋታዎች ቅጣት ተላለፈባቸው

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የስድስተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ይፋ ሲሆኑ ሁለት ተጫዋቾች የጨዋታዎች ዕገዳ ተላልፎባቸዋል። የወልዋሎ አዲግራቱ አምበል እና ግብ ጠባቂ በረከት አማረ ክለቡ...

ሀዋሳ ከተማአዳማ ከተማኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሀዋሳ ከተማን ሲረታ አዳማ ከተማ ከድሬዳዋ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የስድስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በድሬዳዋ ስታድየም ተደርገዋል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ አዳማ ከተማ በቀድሞ አሰልጣኙ ከሚመራው ድሬዳዋ ከተማ...

መቐለ 70 እንደርታመቻልኢትዮጵያ ቡናኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

መቻል ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ሲረታ ቡናማዎቹ በአንተነህ ተፈራ ግቦች ወደ ድል ተመልሰዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የስድስተኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በድሬዳዋ ስታድየም ተደርገዋል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ የ2016 የውድድር ዘመንን በሁለተኝነት እና በሻምፕየንነት ያጠናቀቁት...

አርባምንጭ ከተማኢትዮጵያ መድህንወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከነማ

ኢትዮጵያ መድኅን ከጎል ጋር ሲታረቅ ፤ አርባምንጭ ከተማ ከ37 ጨዋታዎች በኋላ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የስድስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት መደረግ ጀምረዋል። ከቀን 10:00 ጀምሮ በተደረገው የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድኅን ከግብ ጋር ታርቆ ወልዋሎ...

መቐለ 70 እንደርታቁጥሮችቅድመ ዳሰሳዜናዎችየጨዋታ ቅድመ-ዕይታድሬዳዋ ከተማ

መቀሌ 70 እንደርታ ከ ድሬዳዋ ከተማ ቁጥራዊ መረጃዎች

መቀሌ 70 እንደርታ ከድሬዳዋ ከተማ መቀሌ 70 እንደርታ አራተኛ የአመት የፕሪሚየር ሊግ ተሳትፎውን በማድረግ ላይ ያለው ቡድኑ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ያስመዘገበው አምስት ነጥብ...

FIFAዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንፊፋ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአምስት አመታት ውስጥ ዝቅተኛው የፊፋ ወርሐዊ ደረጃ ተሰጠው

የዓለም አቀፉ የእግርኳስ የበላይ አካል ፊፋ ወርሀዊ የብሔራዊ ቡድኖች የደረጃ ሰንጠረዥን ከደቂቃዎች በፊት ይፋ አድርጓል። በዚህም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ባለፈው ወር ከነበረበት 145ኛ...

ዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

አቡበከር ናስር ሱፐር ስፖርት ዩናይትድን በይፋ ተቀላቀለ

አቡበከር ናስር ሱፐር ስፖርት ዩናይትድን በአንድ አመት በሚቆይ ውል መቀላቀሉን ክለቡ ይፋ አድርጓል። ተጫዋቹ ወደ ማሚሎዲ ሰንዳውንስ ካመራ በኋላ በጉዳት ምክንያት የተጠበቀውን ያህል...