By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: መቻል ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ሲረታ ቡናማዎቹ በአንተነህ ተፈራ ግቦች ወደ ድል ተመልሰዋል
Share
Notification Show More
Latest News
ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ
ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ወልዋሎ ዜናዎች
ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ
ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ
ዜናዎች ድሬዳዋ ከተማ አዳማ ከተማ መቐለ 70 እንደርታ ሀዲያ ሆሳዕና የጨዋታ ዘገባ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሲዳማ ቡና
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችኢትዮጵያ ንግድ ባንክመቐለ 70 እንደርታየጨዋታ ዘገባ

መቻል ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ሲረታ ቡናማዎቹ በአንተነህ ተፈራ ግቦች ወደ ድል ተመልሰዋል

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 1 year ago
Share
SHARE

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የስድስተኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በድሬዳዋ ስታድየም ተደርገዋል።

በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ የ2016 የውድድር ዘመንን በሁለተኝነት እና በሻምፕየንነት ያጠናቀቁት መቻል እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተገናኝተው መቻል 1 – 0 አሸንፏል።

በጨዋታው 79ኛ ደቂቃ ላይ አብዱልከሪም ወርቁ ከአማኑኤል ዮሐንስ የደረሰውን ኳስ ግብ ጠባቂውን በማለፍ ጭምር አስቆጥሮታል።

ውጤቱንም ተከትሎ መቻል በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለመሸነፍ ክብረወሰኑን ሰባተኛ ጨዋታ ላይ አድርሷል።

- ማሰታውቂያ -

በሰባተኛ ሳምንት ጨዋታዎች መቻል ከአዳማ ከተማ እንዲሁም ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከወልዋሎ አዲግራት ይጫወታሉ።

በዕለቱ ሁለተኛ መርሐግብር ደግሞ ኢትዮጵያ ቡና ከተከታታይ ሁለት ሽንፈቶች በኋላ ወደ ድል የተመለሰበትን ውጤት በመቀሌ 70 እንደርታ ላይ አስመዝግቧል።

በጨዋታው ኢትዮጵያ ቡና 2 – 0 ያሸነፈ ሲሆን አንተነህ ተፈራ የሁለቱም ግቦች አስቆጣሪ ነው። በ57ኛው ደቂቃ ላይ በፍፁም ቅጣት ምት ቀዳሚውን ግብ ሲያስቆጥር በ60ኛ ደቂቃ ላይ ደግሞ ሁለተኛውን በጨዋታ እንቅስቃሴ ከመረብ አሳርፏል።

ውጤቱን ተከትሎ ኢትዮጵያ ቡና ከሶስት ጨዋታዎች በኋላ መቀሌ 70 እንደርታን የረታበት ሲሆን ከወራጅ ቀጠናው በመውጣትም 8ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።

በቀጣይ ሳምንት በሚደረጉ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ቡና ከስሁል ሽረ እንዲሁም መቀሌ 70 እንደርታ ከኢትዮጵያ መድኅን ይጫወታሉ።

You Might Also Like

ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ

ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ

ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ

ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ

ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ኢትዮጵያ መድኅን ከጎል ጋር ሲታረቅ ፤ አርባምንጭ ከተማ ከ37 ጨዋታዎች በኋላ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል
Next Article ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሀዋሳ ከተማን ሲረታ አዳማ ከተማ ከድሬዳዋ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችሲዳማ ቡናየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አሰልጣኝ ስዩም ከበደ እና ሲዳማ ቡና ተለያይተዋል።

Biruk Hanchacha By Biruk Hanchacha 2 years ago
የጣና ሞገዶቹ ወሳኝ ተጫዋች አስፈርመዋል
L’Éthiopie surclasse Madagascar (4-0)
ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ በአፍሪካ ዋንጫዉ ላይ እንደሚሳተፍ ታዉቋል !!
“ወደ ውጪ ወጥቶ ማሰልጠንና የብሔራዊ ቡድናችንን በሀላፊነት መምራት የወደፊቱ እቅዶቼ ናቸው”አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ /ሲዳማ ቡና/
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?