By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: አማኑኤል ኤርቦ ፈረሰኞቹን ባለ ድል ሲያደርግ የጣና ሞገዶቹ ከጦና ንቦቹ ነጥብ ተጋርተዋል
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ወላይታ ድቻዜናዎችቅዱስ ጊዮርጊስባህርዳር ከተማአርባምንጭ ከተማየጨዋታ ዘገባ

አማኑኤል ኤርቦ ፈረሰኞቹን ባለ ድል ሲያደርግ የጣና ሞገዶቹ ከጦና ንቦቹ ነጥብ ተጋርተዋል

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 1 year ago
Share
SHARE

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሰባተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት መደረግ ሲጀምሩ ባህርዳር ከተማ እና ወላይታ ድቻ ያለ ግብ ሲለያዩ ቅዱስ ጊዮርጊስ አርባምንጭ ከተማን አሸንፏል።

በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ከቀን 10:00 ጀምሮ የተገናኙት ባህርዳር ከተማ እና ወላይታ ድቻ ጨዋታቸውን ያለ ግብ አጠናቀዋል።

ከአሸናፊነት መልስ ወደ እዚህ ጨዋታ የመጡት ሁለቱ ቡድኖች ተከታታይ ድል ለማስመዝገብ ያደረጉት ጥረት ሳይሳካ ቀርቷል።

በጨዋታው የጣና ሞገዶቹ በይበልጥ በኳስ ቁጥጥሩ ተሽለው ዕድሎችን ለመፍጠር ሲጥሩ የጦና ንቦቹ በበኩላቸው በአጭር ቅብብሎች እና ረጃጅም ኳሶች ወደ ፊት ለመድረስ ሞክረዋል።

- ማሰታውቂያ -

ውጤቱን ተከትሎም ወላይታ ድቻ ከሶስት አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከታታይ አራት የሊጉ ጨዋታዎችን ሳይሸነፍ መጓዝ ችሏል።

በስምንተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ባህርዳር ከተማ ከስሁል ሽረ እንዲሁም ወላይታ ድቻ ከፋሲል ከነማ ይጫወታሉ።

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአማኑኤል ኤርቦ የ83ኛ ደቂቃ ብቸኛ ግብ አርባምንጭ ከተማን 1 – 0 አሸንፏል።

በጨዋታው ፈረሰኞቹ የግብ ዕድሎችን በመፍጠር የተሻሉ የነበሩ ቢሆንም ግብ ለማስቆጠር ግን እስከ 83ኛው ደቂቃ ለመጠበቅ ተገደዋል።

ውጤቱን ተከትሎ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥቡን 10 ሲያደርስ አርባምንጭ ከተማ በበኩሉ በነበረው 7 ነጥብ ለመቆየት ተገዷል።

በስምንተኛው ሳምንት ጨዋታዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሲዳማ ቡና እንዲሁም አርባምንጭ ከተማ ከወልዋሎ አዲግራት ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article የወላይታ ድቻ እና ሀድያ ሆሳዕና ደጋፊዎች በ170 የስታድየም ወንበሮች ላይ ጉዳት ማድረሳቸው ተገለጸ
Next Article ሀምበርቾ ዱራሜ ከከፍተኛ ሊግ ውድድር ተሰረዘ

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ድሬዳዋ ከተማ

ድሬዳዋ ከተማ የክለቡን ጽ/ቤት ስራ አስኪያጅ አሰናበተ

Mussie Girmay By Mussie Girmay 8 years ago
የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀያ አምስተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!
ደደቢት ሁለት ተጨዋቾችን አስፈረመ
ፕሪሚየር ሊጉ በድሬዳዋ የሚካሄድበት ሰዓት ተወስኗል
ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ቀጣዩ ዙር መቀላቀል ሳይችል ቀርቷል።
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?