By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሀምበርቾ ዱራሜ ከከፍተኛ ሊግ ውድድር ተሰረዘ
Share
Notification Show More
Latest News
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግሀምበሪቾ ድራሜ

ሀምበርቾ ዱራሜ ከከፍተኛ ሊግ ውድድር ተሰረዘ

Fitsum Nigusse
Fitsum Nigusse 1 year ago
Share
SHARE

በ23/2/2017ዓ/ም ሀምበርቾ እግር ኳስ ቡድን ከ ወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ቡድን ጋር በነበረዉ _ጨዋታ የሀምበርቾ ኳስ እግር ቡድን በሜዳ ላይ ያለመገኝታቸውን የጨዋታና የውድድር አመራሮች ሪፓርት ቀርቧል፡፡ በዚህም መሠረት፥

ሀ. የጨዋታ ፕሮግራም ወጥቶለት በሰዓቱ ቀርቦ ውድድሩን ያላከናወነው ሀምበርቾ እግር ኳስ ቡድን በ2017 ዓ/ም ለውድድሩ ማስፈጸሚያ በወጣው ደንብ አንቀጽ 5 ተራ ቁጥር 3 እና 5 መሰረት ብር 60,000 (ስልሳሽህ ብር) ቅጣት 26/02/17 ዓ/ም እስከ 03/03/17 ዓ/ም ድረስ ባሉት 7 ቀናት ዉስጥ በቅጣት ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ገቢ እንዲያደርጉ በተሰጠዉ 7ቀን የጊዜ ገደብ ውስጥ ገንዘቡን ገቢ የማያደርጉ ከሆነ በየቀኑ 2% ሁለት በመቶ ቅጣት ተጨምሮ እንዲከፍሉ ተወስኗል፡፡

ለ. ሀምበርቾ እግር ኳስ ቡድን 17/02/2017 እና 23/02/2017 ዓ/ም እንጅባራ እግር ኳስ ቡድን እና ወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ቡድን ጋር በነበረዉ ጨዋታ የሀምበርቾ እግር ኳስ ቡድን 2 (ሁለት) ጊዜ በተከታታይ ወይም በዚያው የውድድር ዓመት በተለያየ ጊዜ በጨዋታ ሜዳ ባለመገኝቱ ፎርፌ በመስጠታቸው በተሻሻለው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን መመሪያ ምዕራፍ 3 አንቀጽ 69 ተራ ቁጥር 14 መሰረት ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር መሰረዛቸዉን ኮሚቴው ወስኗል፡፡

- ማሰታውቂያ -

You Might Also Like

የጋሞ ጨንቻው ወጣቱ አሰልጣኝ ማነው ?

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ባሳለፍነው ሳምንት በ ሁለት ከተሞች ጅማሮዉን አደረገ !

ደሴ ከተማ አጥቂ አስፈረመ !

በርበሬዎቹ አስራ ዘጠኝ ተጨዋቾን ሲያስፈርሙ ሁለት ተጨዋቾች ውል አራዝመዋል !!

አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው የከፍተኛ ሊጉን ክለብ ተረክቧል

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article አማኑኤል ኤርቦ ፈረሰኞቹን ባለ ድል ሲያደርግ የጣና ሞገዶቹ ከጦና ንቦቹ ነጥብ ተጋርተዋል
Next Article ኢትዮጵያ ቡና የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች አስፈረመ

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዋልያዎቹየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንአፍሪካዜናዎችአፍሪካ ዋንጫ

” ወደ አፍሪካ ዋንጫዉ የመጣነዉ ለተሳትፎ ሳይሆን ወደ ቀጣዩ ዙር ለመሻገር ነዉ።” አሰልጣኝ ዉበቱ አባተ

Ermias Misganaw By Ermias Misganaw 4 years ago
ወልዋሎ አዲግራት 4 ተጫዋቾችን በይፋ አስፈረመ !
ቅዱስ ጊዮርጊስ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል !!
ፋሲል ከነማና አሰልጣኝ ሃይሉ ነጋሽ መለያየታቸው ርግጥ ሆኗል
“የምንፈራራ ሳይሆን የምንደማማመጥ ወገኖች መሆን አለብን” አቶ ደረጄ አረጋ / የአ/አ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት /
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?