አማኑኤል ገብረሚካኤል በይፋ ለከፍተኛ ሊጉ ድሬዳዋ ከተማ ለአንድ አመት ፈርሟል።

በመቐለ 70 እንደርታ ደምቆ ከዛ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምርቶ መጫወት የቻለው እና በመቀጠል ለፋሲል ከነማ ከነማ እና የተጠናቀቀውን አመት ለባህርዳር ከተማ በመጫወት ያሳለፈው አጥቂው አማኑኤል ገብረሚካኤል በይፋ ለከፍተኛ ሊጉ ድሬዳዋ ከተማ ለአንድ አመት ፈርሟል።
ድሬዳዋ ከተማ በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ መሪነት ቅድመ ዝግጅቱን በሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ጀምሯል።
አስተያየት ይስጡ