ኢትዮጵያ ቡና የሞሪታንያ ዜግነት ያለውን ሲዲ ማታላን በአንድ ዓመት ውል ማስፈረሙን ከደቂቃዎች በፊት ይፋ አድርጓል።
በአጥቂ ቦታ ላይ የሚጫወተው ሲዲ ማታላ በሞሪታንያ ፕሪሚየር ሊግ ፤ በሳዑዲ አረቢያ አንደኛ ዲቪዝዮን እና በሊብያ ሊግ ላይ ተጫውቶ አሳልፏል።
በተጨማሪም ለሀገሩ ብሔራዊ ቡድን በአራት ጨዋታዎች ላይ ተሰልፎ አንድ ግብ ማስቆጠሩን የክለቡ መረጃ ያመላክታል።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account