*....የወራት ደመወዝ ሳይከፍሉ ተጨዋቾችን ማስፈራራት የማይቻልበት ዘመን መጥቷል.... ፋሲል ከነማ የሀምበሪቾ ዱራሜውን አጥቂ አፍቅሮት ሰለሞንን ማስፈረሙን ከክለቡ የውስጥ አዋቂ የደረሰን መረጃ ያስረዳል። በሀምበሪቾ...
በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ቀን 10 ሰዓት ላይ በርካታ ጨዋታዎችን በአቻ ዉጤት በማጠናቀቅ የሚታወቁት ሀድያዎች የሊጉን መሪ መቻል ገጥመዉ ገና በመባቻዉ ግብ ተቆጥሮባቸዋል። በዚህም...
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ በአስራ አራተኛዉ ሳምንት መርሐግብር ከወላይታ ዲቻ ጋር አንድ አቻ ተለያይቶ የነበረዉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡናን በተከላካዩ አማኑኤል ተርፉ ብቸኛ ግብ...
በአስራ አራተኛዉ ሳምንት ሶስተኛ ዕለት የመጀመሪያ ጨዋታ የአሰልጣኝ ዉበቱ አባተ ቡድን ፋሲል ከነማ እና አዳማ ከተማ መርሐግብራቸዉን አንድ አቻ በሆነ ዉጤት አገባደዋል ።...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአንደኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ስድስት ግቦች በተስተናገዱበት ጨዋታ ፋሲል ከነማነሠ ሀዋሳ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል ። በጨዋታው...
በአሰልጣኝ ዉበቱ አባተ የሚሰለጥነዉ ፋሲል ከነማ ከመስመር ተከላካዩ ጋር በስምምነት መለያየቱ ተረጋግጧል። አምና በ2014 የውድድር አመት ክረምት ላይ ከጅማ አባጅፋር በሁለት አመት ውል...
የቀድሞዉን አሰልጣኙን ውበቱ አባተ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ከሾመ በኋላ ለአዲሱ የውድድር አመት ዝግጅት በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ መቀላቀል የቻለዉ ፋሲል ከተነማ ተጨማሪ...
ከቀናት በፊት በይፋ ለፋሲል ከነማ ፊርማዉን ያኖረዉ የቀድሞዉ የቅዱስ ጊዮርጊሱ አማካሪ ጋቶች ፓኖም በዛሬው እለት አዲሱን ቡድኑን ተቀላቅሏል። ፋሲል ከነማዎች ለ2016...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident