በአሰልጣኝ ዉበቱ አባተ የሚሰለጥነዉ ፋሲል ከነማ ከመስመር ተከላካዩ ጋር በስምምነት መለያየቱ ተረጋግጧል።
አምና በ2014 የውድድር አመት ክረምት ላይ ከጅማ አባጅፋር በሁለት አመት ውል ክለቡን የተቀላቀለው ወንድማገኝ ማርቆስ ኮንትራቱ ሊጠናቀቅ አንድ አመት የቀረው ቢሆንም ከክለቡ ጋር ባደረገው ስምምነት መሰረት ግን ውሉን ማቋረጡ ተሰምቷል::

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account