By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሀድያ ሆሳዕና የሊጉን መሪ መቻል ሲያሸንፍ ፤ ፋሲል ከነማም ከመመራት ተነስቶ ወሳኝ ድል አሳክቷል !!
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችሀዋሳ ከተማሀዲያ ሆሳዕናየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማመቻልየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሀድያ ሆሳዕና የሊጉን መሪ መቻል ሲያሸንፍ ፤ ፋሲል ከነማም ከመመራት ተነስቶ ወሳኝ ድል አሳክቷል !!

Ermias Misganaw
Ermias Misganaw 2 years ago
Share
SHARE

በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ቀን 10 ሰዓት ላይ በርካታ ጨዋታዎችን በአቻ ዉጤት በማጠናቀቅ የሚታወቁት ሀድያዎች የሊጉን መሪ መቻል ገጥመዉ ገና በመባቻዉ ግብ ተቆጥሮባቸዋል። በዚህም ገና በ2ተኛዉ ደቂቃ አቤል ነጋሽ ከግራ በኩል ከከንዓን የተቀበለዉን ኳስ ወደ ግብነት በመቀየር ክለቡን መቻል መሪ ማድረግ ችሏል።

ግብ ከተቆጠረባቸዉ በኋላ በቶሎ መልስ ለመስጠት የሞከሩት ሀድያዎች በ7ተኛዉ ደቂቃ ላይ ዳዋ ሁቴሳ ከሀድያ የቀኝ ማጥቃት ሳሙኤል ያሻማዉን የቅጣት ምት ኳስ በጭንቅላቱ በመግጨት ወደ ግብ ሞክሮ የነበረ ቢሆንም ኳሷ ለጥቂት ወጥታለች።

- ማሰታውቂያ -

በመልሶ ማጥቃት ከንዓን እየገፋ የሀድያ ሳጥን ውስጥ ከደረሰ በኋላ ያቀበለዉን ኳስ በቀጥታ ወደ ግብ ሞክሮ ግብ ጠባቂዉ ያሬድ መልሶበታል ። ቀስ በቀስ ወደ ጨዋታዉ ለመመለስ ጥረት የቀጠሉት ሀድያዎች በሳሙኤል ዮሐንስ አማካኝነት ድንቅ ሙከራ ከርቀት ቢያደርጉም ኳሷ የግቡን ቋሚ ገጮታ ተመልሳለች ። በ ደቂቃ ግን የግራ መስመር ተከላካዩ ሄኖክ አርፌጮ ያቀበለዉን ኳስ መለሰ ሚሻሞ ወደ ግብነት ቀይሮ ክለቡን አቻ ማድረግ ችሏል።

ከዕረፍት መልስ በሙከራ ረገድ በተወሰኑ መልኩ የተቀዛቀዘ በነበረዉ ጨዋታም በ57ተኛዉ ደቂቃ ላይ ሰመረ ሀፍተይ ግሩም ላይ ጥፋት መስራቱን ተከትሎ የተሰጠዉን ፍፁም ቅጣት ምት አማካዩ ከነዓን ወደ ግብነት በመቀየር ክለቡን መቻል ዳግም መሪ ማድረግ ችሏል። ከፍፁም ቅጣት ምቷ በኋላም በ70ኛዉ ደቂቃ ከግራ መስመር በኩል ሄኖክ አርፌጮ ከቅጣት ምት በቀጥታ ያቀበለዉን ኳስ ግሩም ሀጎስ በራሱ መረብ ላይ አስቆጥሮ ሀድያ ሆሳዕና አቻ መሆን ችሏል ።

አቻ ከሆኑ በኋላ አሸናፊ የሚያደርጋቸውን ጎል ለማግኘት ጥረት ማድረግ በቀጠሉት ሁለቱም ክለቦች በመጨረሻም ሀድያዎች በ86ተኛዉ ደቂቃ ላይ ሀድያዎች ድንቅ ግብ ማስቆጠር ችለዋል ፤ በዚህም ከአጥቂዉ ዳዋ ሁቴሳ የተቀበለዉን ኳስ ተመስገን ብርሐኑ ወደ ግብነት ቀይሮ ክለቡን አሸናፊ ማድረግ ችሏል።

– አፄዎቹ ከመመራት ተነስተዉ ሀዋሳ ከተማን ሁለት ለአንድ በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል ።

ከሙከራዎች ይልቅ ሀይልን ቀላቅሎ በመጫወት እና በርካታ ካርዶችን ባስመለከተዉ የምሽቱ ተጠባቂ ጨዋታ በመጀመሪያው አጋማሽ ገና በ7ተኛዉ ደቂቃ ላይ ቸርነት አዉሽ ድንቅ የግብ ሙከራ አድርጎ የነበረ ቢሆንም የግብ ዘቡ ይድነቃቸው መልሶበታል። ከዚች የጨዋታው የመጀመሪያ ሙከራ በመቀጠልም በ12ተኛዉ ደቂቃ ላይ የመስመር ተጫዋቹ ቸርነት ጉግሳ ከጌታነህ የተቀበለዉን ኳስ ከርቀት ሞክሮ የነበረ ቢሆንም ግብ ጠባቂዉ ፅዮን ኳሷን መልሷል።

ምንም እንኳን ቶሎ ቶሎ የተጋጣሚ ቡድን ሳጥን ውስጥ በመድረስ አፄዎቹ ይሻሉ እንጅ በሙከራ ረገድ ደካማ በነበረዉ የመጀመሪያው አጋማሽ በ41ኛዉ ደቂቃ ላይ ሀዋሳዎች መሪ መሆን የቻሉበትን ግብ ማስቆጠር ችለዋል ፤ በዚህም በግራ በኩል ከተባረክ ሄፋሞ የተሻገረለትን ኳስ የቀድሞዉ የአፄዎቹ አማካይ ታፈሰ ሰለሞን ወደ ግብነት ቀይሮ ክለቡን መሪ ማድረግ ችሏል።

ከዕረፍት መልስ የተጫዋቾችን ለዉጥ በማድረግ በይበልጥ ጨዋታዉን ለመቆጣጠር ጥረት ያደረጉት አፄዎቹ በ50ኛዉ ደቂቃ ላይ ተቀይሮ በገባዉ ቃልኪዳን ዘላለም አማካኝነት ድንቅ ሙከራ ማድረግ ቢችሉም ኳሷ ለጥቂት ወደ ዉጭ ወጥታለች ።

ተደጋጋሚ ሙከራዎችን ማድረግ የቀጠሉት አፄዎቹ ውጥናቸዉ ሰምሮ በ76ተኛዉ ደቂቃ ላይ የአቻነት ግብ አግኝተዋል ፤ በዚህም አምበሉ ጌታነህ ከበደ ያሻማዉን የቅጣት ምት ኳስ ተጨራርፋ ያገኛት አማኑኤል ገ/ሚካኤል ወደ ግብነት በመቀየር ክለቡን አቻ አድርጓል። ከዚች ግብ በኋላ ከመከላከሉ በመጠኑ ሙከራዎችን ለማድረግ ጥረት የጀመሩት ሀዋሳዎች በተከላካዩ በረከት አማካኝነት ሙከራ ማድረግ ቢችሉም ነገር ግን በ88ተኛዉ ደቂቃ ላይ ጌታነህ ከበደ ያሻማዉን ኳስ ቃልኪዳን ዘላለም ወደ ግብነት ቀይሮ ሀዋሳን አሳዛኝ ተሸናፊ ፋሲልን ደግሞ አሸናፊ ማድረግ ችሏል ።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Ermias Misganaw
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ከወራት በኋላ ሐምሌ 12 ሸገር ደርቢ በአሜሪካ ይደረጋል !
Next Article ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሻሸመኔ ከተማ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክተዋል !!

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ሀዋሳ ከተማድሬዳዋ ከተማሪፖርትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ሐዋሳ ከተማ በሜዳው በሙሉአለም ረጋሳ ወሳኝ ጎል ባለመሸነፉ ቀጥሏል 

Yonas Shimels By Yonas Shimels 8 years ago
የአሰልጣኝ ስዩም አባተ የ40 ቀን መታሰቢያ ዛሬ ታስቦ ሲውል ለታላቁ የስፖርት አባት በስማቸው የተዘጋጀው የመታሰቢያ እግር ኳስ ውድድርም እሁድ በአልማዝዬ ሜዳ ይጠናቀቃል
የኢት.እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከመስከረም 1/2013 ጀምሮ አቶ መኮንን ኩሩ የሚባል ዳይሬክተር የለኝም አለ
ወልቂጤ ከተማ የጨዋታ ማጭበርበር ተካሂዶብኛል ሲል ከሰሰ
በአለም ሻምፕዮና የሴቶች 10 ሺህ ሜትር ውድድር ላይ የኢትዮጵያውያን አትሌቶች ስኬት
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?