ፋሲል ከተማ

176 መጣጥፎች
መቐለ 70 እንደርታኮንፌድሬሽን ካፕዜናዎችፋሲል ከተማ

“መልክህ አላማረኝም ብለው የተነሱ ደጋፊዎች ቢኖሩም ሁሉንም
በውጤት ለማሳመን ጠንክሬ እየሰራሁ ነው”አሰልጣኝ ስዩም ከበደ (ፋሲል ከነማ)

በዮሴፍ ከፈለኝ  መቐለ 70 እንደርታ በአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮንስ ሊግ ላይ ባለመካፈሉ ብቸኛው የሀገራችን ተወካይ ፋሲል ከነማ ሆኗል፤ በመጀመሪያው ግጥሚያ በቱኒዚያው ሞንስቲር 2ለ0 የተረታው...

መቐለ 70 እንደርታአፍሪካአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግዜናዎችፋሲል ከተማ

ካፍ አዲስ ውሳኔ አስተላለፈ !

  በትላንትናው ዕለት የክለቦች ውድድር የቅድመ ማጣርያ ጨዋታዎች ድልድል ይፋ ሲደረግ በዛሬው ዕለት ካፍ በሁለቱም የክለቦች የውድድር እርከን ላይ ቡድኖች አርባ ተጫዋቾችን በአንድ...

መቐለ 70 እንደርታኮንፌድሬሽን ካፕዜናዎችፋሲል ከተማ

መቐለ 70 እንደርታ እና ፋሲል ተጋጣሚዎቻቸውን አወቁ !

  ዛሬ ከሰዓት ካፍ ባደረገው የዙም ስብሰባ በመጪው የውድድር ዓመት በአፍሪካ የክለብ ውድድሮች ላይ የሚሳየተፉ ክለቦች የቅድመ ማጣሪያ ድልድል ይፋ አድርገዋል ። ይህንንም...

መቐለ 70 እንደርታካፍዜናዎችፋሲል ከተማ

የካፍ የክለቦች ውድድር ምድብ ድልድል !

  የአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የምድብ ድልድል በመጪው ሰኞ እንደሚካሄድ ይፋ ተደርጓል ።   ይህንንም ተከትሎ ኢትዮጵያን ወክለው የሚሳፉት መቐለ 70...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ፋሲል ከነማ ለተጫዋቾቹ ጥሪ አቅርቧል !

  በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን ወክለው የሚሳተፉት አጼዎቹ ከወዲሁ ተጫዋቾች እንዲሰባሰቡ እና ወደ ካምፕ እንዲገቡ ጥሪ አቅርቧል ። ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከተማ

ፋሲል ከነማ በረከት ደስታን በይፋ አስፈርሟል !

  በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ እንደሚሳተፉ እርግጥ ከሆነ በኋላ ይበልጥኑ የቡድን ስብስባቸውን እያጠናከሩ የሚገኙት አጼዎቹ የመስመር አጥቂውን በርከት ደስታ ከ አዳማ ከተማ ማስፈረማቸው ተገልጿል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ፋሲል ከተማ ተጫዋች ለማስፈረም መስማማቱ ተገለፀ !

  ያለፉትን ዓመታት በሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ መሆን የቻሉት ፋሲል ከተማዎች የፕርሚየር ሊጉን የዋንጫ ባለቤት ይሁን እንደሻው ለማስፈረም መስማማታቸው ተገልጿል ። የዘንድሮውን የውድድር ዓመት...

ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከተማ

“የፋሲል ከነማ አመራሮች የገቡትን ቃል ስላላከበሩ ወደ ወላይታ ድቻ ለማምራት ችያለሁ” ሽመክት ጉግሳ

  በ2011 ዓ.ም ደደቢትን በመልቀቅ ፋሲል ከነማን መቀላቀል የቻለው ድንቁ ሁለገቡ አማካይ ተጫዋቾች ሽመክት ጉግሳ ከሳምንታት በፊት በፋሲል ከነማ ቤት ለሁለት ዓመታት የሚያቆየውን...