የድሬዳዋ ከተማው ስኬታማ የአማካይ ስፍራ ተጨዋች ኤልያስ ማሞ በቤትኪንጉ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮና ቡድናቸው ጅማ አባጅፋርን በአስቻለው ግርማ እና በጁኒየስ ናንጄቦ ግቦች 2-0...
“እንኳን ተጨዋቹ ወጌሻው በዲ.ኤስ.ቲቪ ለመታየት ብሎ ቦርጩን አጥፍቶ አሯሯጡን ለማስተላከል እየሰራ ነው” ዳንኤል ደምሴ /ድሬዳዋ ከተማ/ አሁን ድረስ ህልም ይመስለዋል… ከከባድ የአደጋ...
ክለቡ ሶስት ካሳደጋቸው ወጣቶች የኃላ መስመር ተጫዋች የሆነውን ሚኪያስ ካሳሁን ከ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ተስፈ ቡድን የተገኘ ሲሆን ሁለቱ አምና የድሬ ከተማ ከ20 ዓመት...
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሁን ላይ ለድሬዳዋ ከተማ ለመጫወት ቢችልም ከዛ በፊት በነበረው የተጨዋችነት ዘመን ቆይታው ላሳደገው ክለብ ቅ/ጊዮርጊስ፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ኢትዮጵያ ቡናና...
አምና የቀድሞ የክለቡ አሰልጣኝ ሲምዖን አባይ ከክለቡ መሰናበታቸውን ተከትሎ ቡድኑን በጊዜያዊነት ይዞ የነበረው ፍሰሃ ጥዑመልሳን ዘንድሮ በዋና አሰልጣኝነት ከተሸመ ቡኃላ አብረዋቸው የሚሰሩ...
ሰሞኑን አዳዲስ ተጫዋቾችን እያስፈረመ የሚገኙት ቡርትካናማዎቹ አራተኛ ተጫዋች ማስፈረም ችለዋል ። ድሬድዋ ከተማ የመሐል ተጫዋች የሆነውን ሙሉቀን አይዳኝ ከአዲስ አበበ ከተማ ለሁለት...
ድሬድዋ ከተማ የመስመር አጥቂ ቢንያም ጥዑመልሰን ፣ ግብ ጠባቂ ምንተስኖት የግሌ ፣ የፊት አጥቂ ሙየዲን ሙሳ እና የመስመር ተከላካይ ያሲን ጀማል ውል...
ለሚቀጥለው የውድድር ዘመን የነባር ተጫዋቾችን ውል በማደስ እና አዳዲስ ተጫዋቾችም እያስፈረመ የሚገኙት ቡርትካናማዎቹ ሶስተኛ ተጫዋች ማስፈረም ችለዋል ። ድሬድዋ ከተማ ግብ ጠባቂውን ሐምዲ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident