በሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ በጎል የጎመራው የሸገር እና አዳማ ጨዋታ 3ለ3 በሆነ የአቻ ውጤት ሲቋጭ መቻል ከ መቐለ ያለ ጎል ድቻ እና ቡናማዎቹ...
በሊጉ የሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ቅዱስ ጊዮርጊስን 3ለ0 አሸንፏል። በጨዋታ የመጀመሪያዎቹ አስር ደቂቃዎች ብልጫውን የወሰዱት መድኖች የፈረሰኞቹ ተከላካይ ብሩክ ታረቀኝ የተሳሳተውን...
አዳማ እና ሀዋሳ ላይ በተደረጉ አራት የሊጉ ጨዋታዎች ነጥብ በመጋራት ሲጠናቀቁ መሪዎቹ ሦስቱም ማሸነፍ አልቻሉም። ሀዋሳ ከተማ 1 - 1 ድሬዳዋ ከተማ አዳማ...
መቻል በእጁ የገባውን ነጥብ ለወላይታ ድቻ አሳልፎ ሲሰጥ ፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፣ ባህርዳር እና አዳማ ከተማም ሦስት ነጥቦችን አግኝተዋል። ወላይታ ድቻ 4-3...
በአዲስ አበባ እና አዳማ በተደረጉ አራት ጨዋታዎች መቻል ከተከታታይ ሦስት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ሲመለስ ቅዱስ ጊዮርጊስ በጎል ፌሽታ ደምቆ ተጋጣሚውን ረቷል። መሪው...
አዲስ አበባ እና አዳማ ላይ በተደረጉ አራት ጨዋታዎች ሁለት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ሲጠናቀቁ ቀሪዎቹ ነጥብ በመጋራት ተቋጭተዋል። ነገሌ አርሲ 1-1 ወላይታ ድቻ ወላይታ ድቻዎች...
ፋሲል የመጀመሪያ ሽንፈቱን በኢትዮጵያ ቡና ሲያስተናግድ የጣና ሞገዶቹ እና መድን ድል አድርገዋል። መቻል 1-2 ባህርዳር ከተማ የጣናውን ሞገድ ከ ጦሩ ያገናኘው የሳምንቱ የሁለተኛ...
በአዲስ አበባ እና አዳማ በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ሽመልስ በቀለ ባስቆጠራት ብቸኛ ጎል ሐይቆቹ ድል ሲቀናቸው ድሬዳዋ ከ ኤሌክትሪክ ፣ መቐለ ከ ሸገር በተመሳሳይ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident