በዕለቱ ሁለተኛ መርሐግብር አዳማ ከተማ በስንታየሁ መንግስቱ ብቸኛ ግብ ባህርዳር ከተማን 1 - 0 አሸንፏል። በባህርዳር ከተማ በኩል ወልዋሎ አዲግራትን ከረታው ቡድን የመጀመሪያ...
በሁለተኛው ሳምንት ሁለተኛ ቀን የመክፈቻ ጨዋታ የተገናቹት ፋሲል ከነማ እና መቐለ 70 እንደርታ አቻ ተለያዩ። ፋሲል ከነማዎች ቅዱስ ጊዮርጊስን ካሸነፈው ቡድን ምንም ቅያሪ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአንደኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ መቀመጫቻውን በሀዋሳ ከተማ ያደረጉት ሲዳማ ቡናን ከሀዋሳ ከተማ አገናኝቶ በሀዋሳ ከተማ የ1 - 0 አሸናፊነት ተጠናቋል።...
በሊጉ የአንደኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀዳሚ ጨዋታ ወላይታ ድቻ ኢትዮ ኤሌክትሪክን በሶስቱ አዲስ ፈራሚዎቹ ግቦች 3 - 1 አሸንፏል። በመጀመሪያ አጋማሽ በሁለቱም በኩል ክፍት...
በሊጉ ሁለተኛ መርሐግብር በበርካታ ደጋፊዎቹ ፊት የተጨመወተው ድሬዳዋ ከተማ ሽኩቻዎች በበዙበት ጨዋታ አርባምንጭ ከተማን አሸንፏል። በጨዋታው በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ የሚመራው ድሬዳዋ ከተማ ይበልጥ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2017 ዓመተ ምህረት ውድድር በዛሬው ዕለት በድሬዳዋ ከተማ በድሬዳዋ ስታድየም መካሔድ ጀምሯል። በውድድር አመተ ቀዳሚ ጨዋታ ከአራት አመታት በኋላ ወደ...
በበርካታ የደጋፊዎች ድባብ ታጅቦ ቀን 10:00 ሲል በጀመረዉ የዕለቱ ወሳኝ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጋጣሚዉን ማሸነፍ የሚችል ከሆነ ዋንጫዉን በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ማሸነፉን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident