ሲዳማ ቡና ወሳኝ ድል ሲጎናፀፍ ሸገር ከተማ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል። ሸገር ከተማ 1-1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወንበራቸው...
አዲስ አበባ ላይ የተደረጉት ጨዋታዎች ግብ ሳይቆጠርባቸው ተጠናቀዋል በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ13ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ አዲስ አበባ ላይ...
ኢትዮጵያ ቡና እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቻቸውን ረተዋል በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት የመጨረሻ ሁለት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ኢትዮጵያ ቡና እና...
ነገሌ አርሲ እና አዳማ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት የሁለተኛ ዕለት የአዲስ አበባ ስታድየም ጨዋታዎች ነገሌ አርሲ እና አዳማ...
በሳምንቱ የመክፈቻ ቀን የተደረጉ የአዳማ ጨዋታዎች ወላይታ ድቻ ከአርባምንጭ 0ለ0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መቐለ 1ለ1 በሆኑ የአቻ ውጤቶች ተቋጭተዋል። ወላይታ ድቻ 0-0 አርባምንጭ...
ሲዳማ ቡና መሪነቱን የሚያጠናክርበትን ዕድል ሲያመክን መቻል ድል ቀንቶታል። አዳማ ከተማ 1-3 መቻል የአዲስ አበባ ስታዲየም ያስተናገደው የመጨረሻ ቀን ብቸኛ ጨዋታ በመጀመሪያው አጋማሽ...
ሀዋሳ ከተማ ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአቻ ውጤት አጠናቀዋል። ሸገር ከተማ 1-2 ሀዋሳ ከተማ በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩ መሪነት...
ድሬዳዋ ከተማ ከአምስት ፤ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ደግሞ ከሶስት ጨዋታዎች በኋላ አሸንፈዋል የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሲደረጉ አዲስ አበባ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident