By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሀዋሳ ተከታታይ ሁለተኛ ድልን ሲያሳካ ፈረሰኞቹ እና ሀምራዊ ለባሾቹ ነጥብ ተጋርተዋል
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችቅዱስ ጊዮርጊስሀዋሳ ከተማኢትዮጵያ ንግድ ባንክየጨዋታ ዘገባሸገር ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሀዋሳ ተከታታይ ሁለተኛ ድልን ሲያሳካ ፈረሰኞቹ እና ሀምራዊ ለባሾቹ ነጥብ ተጋርተዋል

ቴዎድሮስ ታከለ
ቴዎድሮስ ታከለ 2 months ago
Share
SHARE

ሀዋሳ ከተማ ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአቻ ውጤት አጠናቀዋል።

ሸገር ከተማ 1-2 ሀዋሳ ከተማ

በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩ መሪነት የጀመረው የአዳማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ቀዳሚው መርሀግብር ኳስን በይበልጥ ይዞ በመንቀሳቀስ የተሻሉ የነበሩት ሀዋሳ ከተማዎች ቢሆኑም የመጨረሻው የሜዳ ክፍል ላይ የነበራቸው ልልነት ግን እጅግ ቀዝቃዛ ነበር። በተጋጣሚያቸው የኳስ ቁጥጥሩን ቢበለጡም በሽግግር ተንቀሳቅሰው ጎልን ለማስቆጠር ጥረት ያደረጉት ሸገር ከተማዎች 27ኛው ደቂቃ ላይ ከቀኝ የሜዳው ክፍል አሚር አብዶ ወደ ሳጥን ጠርዝ ያሻገራትን ኳስ ናትናኤል ዘለቀ ሙከራ በሚያደርግበት ወቅት አንተነህ ተፈራ ደርሶት በቀጥታ ወደ ግብ ሲመታ ተከላካዩ ወንድማገኝ ማዕረግ በመንካቱ ኳሷን እግሩ ስር ያገኘው ያሬድ መኮንን በቀላሉ አዲስ አዳጊውን መሪ ያደረገ ጎል ከመረብ አሳርፏል።

ከዕረፍት ጨዋታው ሲመለስ ይበልጡኑ ወደ ሳጥን በተጠጋ እንቅስቃሴዎች ብልጫውን መውሰድ የቻሉት ሀዋሳዎች ከቀኝ በጥልቀት ቢኒያም በላይ ወደ መሐል በማስገባት በሽመልስ ፣ ያሬድ ፣ ጌታነህ እና ቢኒያም ንክኪዎች በመታገዝ ጫናን ማሳደር ችለዋል። ሽመልስ ካመከናት ግልፅ አጋጣሚ በኋላ 62ኛው ደቂቃ ላይ ብሩክ ታደለ ከማዕዘን ያሻማትን ኳስ ቾል ላም በግንባር ገጭቶ ከራሱ የግብ ክልል ለማራቅ ጥረት ሲያደርግ ሳጥኑ ጫፍ የተገኘው ታዳጊው ብሩክ ያሬድ በዚህ አመት ሦስኛዋን አሰደናቂ ጎል በግምት ከሀያ ሜትር ርቀት ባህሩ ነጋሽ መረብ ላይ አሳርፎ ሀዋሳን አቻ አድርጓል። ጨዋታው ቀጥሎ 69ኛው ደቂቃ ላይ ቢኒያም በላይ በረጅሙ የሰጠውን ኳስ ሽመልስ ሳጥን ውስጥ አግኝቶ ሲሞክር የግብ ዘቡ ባህሩ ነጋሽ ሲመለስ የተመሰችዋን ኳስ ያገኘው ጌታነህ ከበደ መረብ ላይ አሳርፎ ጨዋታው በቀሩ ደቂቃዎች ጎል ሳይቆጠር በሀዋሳ የበላይነት 2ለ1 ተቋጭቷል

- ማሰታውቂያ -

ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

በጥሩ እንቅስቃሴ ሀያ ደቂቃዎችን በተሻለ መንቀሳቀስ ቢችሉም ቀስ በቀስ ግን ተጋጣሚያቸው ንግድ ባንክ ወደ ጨዋታ ቅኝት ውስጥ ቢገቡም ቶሎ ቶሎ ከማጥቃት እንቅስቃሴ ያልቦዘኑት ቅዱስ ጊዮርጊሶች እንደነበራቸው ብልጫ 33ኛው ደቂቃ ላይ ጎል አስቆጥረዋል። ፀጋ ከድር ከቀኝ መስመር ወደ ውስጥ የጣለውን ኳስ የአብስራ አመቻችቶ ሲሰጠው ሀብታሙ ጉልላት ወደ ጎልነት ለውጦ ፈረሰኞቹን ቀዳሚ አድርጓል። ፊልሞን ገብረፃዲቅ ካደረጋት ብቻ ሙከራ በስተቀር በተጋጣሚያቸው አንፃራዊ ብልጫን የወሰደባቸው ንግድ ባንኮች በ1ለ0 የቅዱስ ጊዮርጊስ መሪነት ወደ መልበሻ ክፍል ጨዋታው አምርቷል

ከዕረፍት መልስ በቀጠለው የምሽቱ መርሀግብር በእንቅስቃሴ አሁንም ፈረሰኞቹ ሻል ያለውን ጊዜ ቢወስዱም በተቃራኒው ንግድ ባንኮች የተጫዋችን ስህተት ተጠቅመው አቻ የሆኑበት ነበር። 75ኛው ደቂቃ ላይ ብሩክ ብፁአምላክ ወደ ግራ ካደላ ቦታ በረጅሙ ወደ ሳጥን የጣላትን ኳስ የኬኒያዊው የፈረሰኞቹ ግብ ጠባቂ ፋሩክ ሸኪሎ ስህተት ታክሎበት ናትናኤል ዳንኤል በግንባር ገጭቶ በማስቆጠር ጨዋታው 1ለ1 በሆነ የአቻ ውጤት ተጠናቋል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article ኤልፓ እና ብርቱካናማዎቹ ወሳኝ ድል አስመዝገበዋል
Next Article ሸገር ሲቲ አሰልጣኞቹን አስጠነቀቀ

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችፋሲል ከተማThe BiG Interviewቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

“ምንም የማይወጣልኝ ልቅም ያልኩ ቆንጆ ነኝ”አምሳሉ ጥላሁን /ፋሲል ከነማ/

Yishak belay By Yishak belay 5 years ago
​ዘወትር ማክሰኞ በገበያ ላይ በመዋል ለንባብ የምትበቃው ተወዳጇ እና ባለቀለሟ ሳምንታዊዋ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ በነገው እትሟም 
“በቅዱስ ጊዮርጊስ የድል እንጂ የሽንፈት ባህል አልተለመደም፤ ከክለቡ ጋር የማፅፋቸው ብዙ ታሪኮች ይኖሩኛል” ሀይደር ሸረፋ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ በገበያ ላይ ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃው ሳምንታዊዋ እና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገም ከእጅዎ ልትደርስ ስራዋን አጠናቃለች፤
ሀገር አቀፍ የክልል ሻምፒዮና ወደ አንደኛ ሊግ ያለፉ አራት ክለቦች ታውቀዋል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?