By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: በአዳማ የተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ነጥብ በመጋራት ተጠናቀዋል
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የጨዋታ ዘገባወላይታ ድቻዜናዎችቅዱስ ጊዮርጊስአርባምንጭ ከተማመቐለ 70 እንደርታ

በአዳማ የተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ነጥብ በመጋራት ተጠናቀዋል

ቴዎድሮስ ታከለ
ቴዎድሮስ ታከለ 2 months ago
Share
SHARE

በሳምንቱ የመክፈቻ ቀን የተደረጉ የአዳማ ጨዋታዎች ወላይታ ድቻ ከአርባምንጭ 0ለ0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መቐለ 1ለ1 በሆኑ የአቻ ውጤቶች ተቋጭተዋል።

ወላይታ ድቻ 0-0 አርባምንጭ ከተማ

ሁለቱን ጎረቤታም ክለቦችን ያገናኘው የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም የሳምንቱ የመክፈቻ ጨዋታ በመጀመሪያው አጋማሽ በተወሰነ መልኩ ወደ መስመር በማድላት ወላይታ ድቻዎች የተሻሉ ቢመስሉም አጋማሹ በይበልጥ ግን በመከላከል የተጠመደ ነበር። ከነበረው የማጥቃት ደመ ነብስ መቀዛቀዝ አኳያ የጦና ንቦቹ 40ኛው ደቂቃ ላይ ኪዳኔ አሰፋ ያቀበለውን ኳስ ዮናታን ኤልያስ ከሳጥን ውጪ አክርሮ መቶ ቶጓዊው የግብ ዘብ ኢድሪሳ ኦጎዶጆ በጥሩ ብቃት ካወጣት አጋጣሚ በስተቀር ሙከራዎችን ሳንመለከት ወደ መልበሻ ክፍል ጨዋታው አምርቷል።

ከዕረፍት መልስ ከቆመበት የቀጠለው የቡድኖቹ እንቅስቃሴ ጥራች ባላቸው ሙከራዎች መድመቅ የተሳነው ነበር። 83ኛው ደቂቃ ላይ ወላይታ ድቻዎች ቴዎድሮስ ታፈሠ ከቅጣት አሻምቶ አካሉ አትሞ በግንባር ገጭቶ በራሱ መረብ ላይ ለማሳረፍ የሞከራትን ኳስ ቶጓዊው የግብ ዘብ ኢድሪሳ በሚገርም ቅልጥፍና አርባምንጭን ታድጎ በመጨረሻም ጨዋታው እንደነበረው መቀዛቀዝ የሚገባውን ውጤት ይዞ 0ለ0 ተፈፅሟል።

- ማሰታውቂያ -

መቐለ 70 እንደርታ 1-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ

ተመጣጣኝ የሚመስል የሜዳ ላይ የኳስ ንክኪዎች በነበሩት የመጀመሪያው አጋማሽ የመጨረሻው ሜዳ ላይ መቐለዎች በይበልጥ ብልጫውን ለመውሰድ የሚያሳዩት ጥረት የገዘፈ ቢመስልም የሚያገኟቸውን ዕድሎች ግን መጠቀሙ ላይ ተዳክመው ታይተዋል። ፍፁም ከቅጣት ምት ሞክሮ የግብ ዘቡ ተመስገን ዮሐንስ የመለሳት በድጋሚ በጥሩ ቅብብል አሸናፊ ለኪቲካ ሰጥቶት አጥቂው ያለቀለት ዕድል ለፍፁም ሲሰጠው ተጫዋቹ ወደ ጎል ቢሞክርም አሁንም ተመስገን ያዳናት አጋጣሚ የምትጠቀሰዋ ሌላኛዋ ሙከራቸው ነበረች።

በሽግግር በመጫወት አንዳች ነገርን ለመፍጠር ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ከጉዳት በተመለሰው አቤል ያለው አማካኝነት ጥቃት ሲሰነዝሩ የታዩት ፈረሰኞቹ አቤል ያለው የግብ ዘቡ መሐመድ ዜጉን መውጣት አይቶ ወደ ጎል ያደረጋት ሙከራ ለጥቂት ከወጣች በኋላ ጨዋታው 40ኛው ደቂቃ ላይ ሲደርስ ብርሀኑ አሻሞ ወደ ግራ የጣለውን ኳስ ተገኑ ተሾመ ወደ ውስጥ ሰብሮ ገብቶ ያቀበለውን አቤል ያለው ጎል በማድረግ ቡድኑን ቀዳሚ አድርጓል።

ከዕረፍት መልስ በቀጠለው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ መቐለዎች የተሻለውን ቆይታ ማድረግ ሲችሉ ፈረሰኞቹ በመከላከል ላይ በተወሰነ መልኩ አተኩረው የታዩበት ነበር። በሞዓም አናብስቱ በኩል ኪቲካ ከቀኝ ያገኘውን ኳስ መጠቀም ያልቻለበት እና አቤል ለቅዱስ ጊዮርጊስ ሁለተኛ ጎል የምትሆን አጋጣሚን አግኝቶ የግብ ዘቡ መሐመድ ዜጉ ያመከነበት ዕድሎች ይጠቀሳሉ። ጨዋታው 80ኛው ደቂቃ ላይ ሲደርስ ከማዕዘን የተነሳችን ኳስን አሸናፊ በግንባር ጨርፎ ተመስገን ያገኛትን ኳስ በቀጥታ ወደ ጎል መቶ መቐለን አቻ ሲያደርግ ከጎሏ መቆጠር በኋላ ተቀይሮ የወጣው አቤል ያለው ተጠባባቂ ወንበር ላይ ከቡድን አጋሮቹ ጋር ግጭት ውስጥ የገባበት ክስተት መነጋገሪያ ሆኖ በመጨረሻም ጨዋታው 1ለ1 ተጠናቋል።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article የ11ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Next Article ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ አዲስ ስራ አስኪያጅ ሾመ

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
HATRIIK AFAAN OROOMIFFANOduu HATRIIKOduu ispoorti oromookarra eegdota

​​​​HATRIIK AFAAN OROOMIFFAN| Dhimmoota gurguddoo torbee 11ffaa (karra eegdota)

ዳዊት ታደሰ By ዳዊት ታደሰ 6 years ago
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ 9ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር አቻ ሲለያይ ፤ ሀምበሪቾ ዱራሜም ባደገበት አመት ከሊጉ የወረደበትን ዉጤት አስመዝግቧል !!
31ኛው ቶታል አፍሪካ ዋንጫ ከተጀመረ ዛሬ አራተኛ ቀኑን አስቆጥሯል።
የአዲስ አበባ ዋንጫ የኮከቦቹ ዋንጫ ኢትዮጵያ ደርሷል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?