By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሲዳማ ቡና መሪነቱን አላስነካም ብሏል
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችኢትዮጵያ ንግድ ባንክሲዳማ ቡናሀዲያ ሆሳዕናየጨዋታ ዘገባሸገር ከተማ

ሲዳማ ቡና መሪነቱን አላስነካም ብሏል

ቴዎድሮስ ታከለ
ቴዎድሮስ ታከለ 2 months ago
Share
SHARE

ሲዳማ ቡና ወሳኝ ድል ሲጎናፀፍ ሸገር ከተማ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።

ሸገር ከተማ 1-1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ወንበራቸው መነቃነቅ የጀመረው አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ በመጀመሪያዎቹ ሀያ ደቂቃዎች ውስጥ ቡድናቸው የወሰደውን የእንቅስቃሴ ብልጫ ተከትሎ ከመስመር በሚነሱ ኳሶች በመጫወት ጎል ያስቆጠሩት በአጋማሹ አካፋይ ሰዓት ላይ ነበር። ከቀኝ ሔኖክ አሻምቶ ፍቅሩ አለማየሁ በግንባር ገጭቶ ለጥቂት ካመለጥችው አጋጣሚ በኋላ 20ኛው ደቂቃ ላይ ዘነበ ከድር የግል ጥረቱን ተጠቅሞ ከግራ ያሻገረውን ኳስ በሴካፋ ከ17 አመት በታች ዋንጫ የውድድሩ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪው እና ለመጀመሪያ ጊዜ ቋሚ ሆኖ የገባው ወጣቱ ዳዊት ካሳው የመጀመሪያ የሊግ ጎሉን ከመረብ አዋህዶ ቡድኑን ቀዳሚ አድርጓል።

ፈጣን አጥቂዎቻቸውን በመጠቀም አቻ ለመሆን ጥረት ያደረጉት ንግድ ባንኮች 30ኛው ደቂቃ ላይ ከራሱ የግብ ክልል በረጅሙ የተላከውን ኳስ ሳይመን ፒተር ለማግኘት ጥረት ሲያደርግ ባልተመጣጠነ ሀይል በገዛኸኝ ከተማ እና ዘነበ ከድር ሳጥን ውስጥ በመገፍተሩ የተሰጠውን የፍፁም ቅጣት ምት አዲስ ግደይ ወደ ጎልነት ለውጦ የውድድር ዘመኑን ሰባተኛ ጎል አስቆጥሯል።

- ማሰታውቂያ -

ከዕረፍት መልስ ሸገሮች አሸንፈው ለመውጣት በተለይ ኮሪደሩን በይበልጥ ለመጠቀም ጥረት ቢያደርጉም ጥንቃቄን መርጠው በተወሰነ መልኩ መልሶ ማጥቃትን የተጠቀሙትን የንግድ ባንክ የኋላ ክፍል ማስከፈት ተስኗቸው ጨዋታው በመጨረሻም 1ለ1 ተጠናቋል።

ሲዳማ ቡና 2-0 ሀድያ ሆሳዕና

እጅግ ከፍ ባለ የማጥቃት ደመ ነብስ መንቀሳቀስን በጊዜ የጀመሩት ሲዳማ ቡናዎች ደቂቃው ብዙም ሳይሄድ የመሪነት ጎላቸውን አግኝተዋል። 2ኛው ደቂቃ ላይ በጥሩ ቅብብል የመጨረሻው ሜዳ ላይ ሀብታሙ ታደሠ ያቀበለውን ኳስ የሀድያ ሆሳዕና ተከላካዮች ስህተት ታክሎበት ቡድኑ ቀዳሚ አድርጓል። ሲዳማ ቡናዎች ለተጨማሪ ጎል ጫና መፍጠራቸውን ቀጥለው አጋማሹ ሊገባደድ በተሰጠው ጭማሪ ላይ 90+4 ደቂቃ ላይ ዮሴፍ ዮሐንስ የተጋጣሚ ቡድን ተጫዋች በተሳሳተ አቅጣጫ ያቀበለው በግምት ከሰላሳ ሜትር ርቀት ከሳጥን ውጪ በማስቆጠር የቡድኑን የጎል መጠን አስተማማኝ አድርጓል።

በሁለተኛው አጋማሽ ጨዋታው ተመልሶ ቢቀጥልም እምብዛም የተሳኩ ሙከራዎች ሳንመለከት ጨዋታ በመጀመሪያው አጋማሽ ጎሎች በሲዳማ ቡና 2ለ0 አሸናፊነት ሲጠናቀቅ ክለቡም የሊጉን መሪነት አጠናክሮ ቀጥሏል።

ትላንት ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወላይታ ድቻ 1ለ1 አርባምንጭ ከተማ ከሀዋሳ ከተማ ጋር ደግሞ ያለ ጎል መፈፀማቸው ይታወሳል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article አዳማ ከተማ እና ፋሲል ከነማ ለተከታታይ 5ኛ ጨዋታ አቻ ሲለያዩ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ሳይሸናነፉ ተለያይተዋል
Next Article ሁለት ክለብ አልባ የውጪ ዜጋ ተጫዋቾች ቅዱስ ጊዮርጊስን ከሰዋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ፋሲል ከተማየኮከብ ተጫዋቾች ምርጫ

ሱራፌል ዳኛቸው የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን አገኘ

Teshome Fantahun By Teshome Fantahun 6 years ago
​የኢትዮጵያ አግር ኳስ ፌዴሬሽ የ2009 የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ተጨዋቾች ምርጫን በSMS ለማካሄድ ቁጥሮችን ይፋ አደረጓል
ፋሲል ከነማ ሙጂብ ቃሲምን አስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ አስፈርሟል !!
​ፋሲል ከተማ፤አዳማ ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከሜዳቸው ውጪ  ወሳኝ ሶስት ነጥቦችን ማሳካት ችለዋል፡፡
የጣና ሞገዶቹ አራተኛ ተጫዋች አስፈርመዋል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?