By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሁለት ክለብ አልባ የውጪ ዜጋ ተጫዋቾች ቅዱስ ጊዮርጊስን ከሰዋል
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችቅዱስ ጊዮርጊስ

ሁለት ክለብ አልባ የውጪ ዜጋ ተጫዋቾች ቅዱስ ጊዮርጊስን ከሰዋል

ቴዎድሮስ ታከለ
ቴዎድሮስ ታከለ 2 months ago
Share
SHARE

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ ስመ ጥሩ ክለብ አሁንም በሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾች በፊፋ ክስ ቀረረበት።

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ከፋይናንስ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ በድግግሞሽ ስሙ እየተነሳ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከቀናቶች በፊት በጋናዊው አማካይ ክዋሜ ፍሪምፓንግ አማካኝነት በፊፋ በኩል ክስ ቀርቦበት ክለቡ ለተጫዋቾች የጠየቀውን ጥቅማጥቅም ተፈፃሚ እንዲሆን በሚል በፊፋ ዳጎስ ያለ የገንዘብ ክፈል እና በዝውውርም ክለቡ እንዳይካፈል ዕገዳ መጣሉ የሚታወስ ሲሆን አሁን ደግሞ ሁለት የውጪ ዜጎች ለፊፋ አቤት ብለዋል። በአሁኑ ሰዓት ክለብ አልባ የሆኑት የታንዛኒያውን ክለብ ያንጋ አፍሪካን ለቆ ቅዱስ ጊዮርጊስን ተቀላቅሎ የነበረው አማካዩ ጊፍት ፍሬድ እና አይቮሪኮስታዊው አጥቂ መሐመድ ኮኔ ለፊፋ ያልተከፈለን በድምሩ ከአስራ አምስት ሚሊዮን ብር በላይ አለን ይከፈለን በሚል ያቀረቡት ክስ ፊፋ ተቀብሎ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን እና ለክለቡ በኢሜል አሳውቋል።

ክለቡ የማይከፍል ከሆነ በየቀኑ ታሳቢ በሚደረግ ወለድ እጥፍ ቅጣት ሊጠብቀው እንደሚችል ያገኘውት መረጃ አመላክቷል። ከቅዱስ ጊዮርጊስ ባሻገር አዳማ ከተማ የዛሬ ሦስት አመት ለሦስት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾች ያልከፈለው ገንዘብ እንዳለ ክለቡም በዝውውር አይካፈልም ተብሎ ከወራት በፊት ዕገዳ በፊፋ ቢጣልበትም ክለቡ ግን በዝውውር መሳተፉ አስገራሚ የነበረ ሲሆን አሁንም በተመሳሳይ ሌላ ደብዳቤ የደረሰው ክለብ ሆኗል። በአንድ ወቅት የፕሪምየር ሊጉ ተካፋይ ክለብ የሆኑት ወልቂጤ እና ጅማ አባጅፋርም ደብዳቤ የተላከላቸው ሌሎቹ ክለቦች ቢሆኑም ፌድሬሽኑ ግን በየአመቱ የማስፈፀም ውስንነት እያሳየ መቀጠሉም ብዙሀኑን አስገርሟል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article ሲዳማ ቡና መሪነቱን አላስነካም ብሏል
Next Article መቐለ ሲያሸንፍ የባህርዳር እና ድሬዳዋ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ወልቂጤ ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋርቅድመ ዳሰሳ

የጨዋታ ዳሰሳ | ጅማ አባጅፋር ከ ወልቂጤ ከነማ

kidus Yoftahe By kidus Yoftahe 6 years ago
በ ኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ስር የሚካሄዱ ውድድሮች ቀናት ታውቀዋል
“ፕሮፌሽናል ሆኖ ለመጫወት የጊዮርጊስን ማልያ መልበስ የግድ ነው”ሳልሀዲን ሰዒድ (ቅ/ጊዮርጊስ)
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ29ኛ ሳምንት የምድብ -ሀ የጨዋታ መርሃ ግብር ውጤቶች
ኢትዮጵያ ቡና ብዙ የተወራለትን የኣልሃሰን ካሉሻ ዝውውር ኣጠናቀቀ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?