By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: መቐለ ሲያሸንፍ የባህርዳር እና ድሬዳዋ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችድሬዳዋ ከተማባህርዳር ከተማመቐለ 70 እንደርታኢትዮጵያ መድህንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

መቐለ ሲያሸንፍ የባህርዳር እና ድሬዳዋ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል

ቴዎድሮስ ታከለ
ቴዎድሮስ ታከለ 2 months ago
Share
SHARE

መቐለ 70 እንደርታ ድል ሲቀናው የጣና ሞገዶቹ እና ብርቱካናማዎቹ ጨዋታ 0ለ0 ተጠናቋል።

መቐለ 70 እንደርታ በተሻለ የማጥቃት ደመ ነብስን ይዘው በገቡበት የመጀመሪያዎቹ ሰላም ደቂቃዎች ሁነኛ የጥቃት ምንጫቸውን ፍፁም አለሙን በማድረግ በይበልጥ በጥልቀት በመንቀሳቀስ 25ኛው ደቂቃ ላይ ጎል አስቆጥረዋል። መድኖች በቅብብል ወቅት የተሳሳቱትን ኳስ ሙሉጌታ ከፍፁም ጋር በጥሩ የእግር ስራ ሙሉጌታ ወልደጊዮርጊስ በመጨረሻም ከግራ ሳጥን ውስጥ የላካትን ኳስ ያሬድ ካሳዬ ለማውጣት ጥረት ሲያደርግ ፍፁም አለሙ እግር ስር የገባችውን ኳስ አማካዩ መረቡ ላይ አሳርፎ ቡድኑን መሪ አድርጓል።

ከዕረፍት በፊት በብዙ ረገድ ለመበለጥ የተገደዱት መድኖች በተሻሻለ አቀራረብ በተመለሱበት ሁለተኛው አጋማሽ በእንቅስቃሴ ጥሩ ቆይታን ቢያደርጉም ብሩክ ሙሉጌታ እና አለን ካይዋ ካደረጓቸው ሁለት ጠጣር ሙከራዎች በቀር ጎልን ሳያስመለክን በመጀመሪያ አጋማሽ ብቸኛ ጎል መቐለን 1ለ0 አሸናፊ አድርጎ ተጠናቋል።

አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ የተደረገው እና በውድድር ዘመኑ የወጥነት ችግር የሚታይባቸው ባህርዳር ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ያደረጉት ጨዋታ ጎል እና መረብ መገናኘት ሳይችሉ 0ለ0 ተጠናቋል።

- ማሰታውቂያ -

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article ሁለት ክለብ አልባ የውጪ ዜጋ ተጫዋቾች ቅዱስ ጊዮርጊስን ከሰዋል
Next Article የ13ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችThe BiG Interviewመቐለ 70 እንደርታ

“መቐለ 70 እንደርታን ጠንካራ ያደረጉት ኳስን በእውቀት የሚደግፉት ደጋፊዎቻችን ናቸው”ሙሉጌታ ወ/ጊዮርጊስ /መቐለ 70 እንደርታ/ (ክፍል-1)

ዮሴፍ ከፈለኝ By ዮሴፍ ከፈለኝ 6 years ago
በአምላክ ተሰማ ተጠባቂውን የቱኒዝያን ደርቢ ሊግ ጨዋታ ይመራሉ
“በቅ/ጊዮርጊሱ ጨዋታ በራሴ ላይ አቻ የሆንበትን ግብ ሳስቆጥር በጣም ተበሳጭቼ ነበር፤ ወዲያው ግን በወንድሜ ሀትሪክ ግጥሚያውን በማሸነፋችን ደስታዬን ለየት አድርጎታል”ሬድዋን ናስር /ኢትዮጵያ ቡና/
ታሪክ ሰሪዎቹ!! HISTORY MAKERS!!
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሀዋሳ ከተማን ሲረታ አዳማ ከተማ ከድሬዳዋ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?