የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከነማ

ፋሲል ከነማና ውስጥ አዋቂው አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ዳግም ተጣመሩ

👉ኢትዮጵያ ቡና ያቀረበው 350 ሺህ ብር ደመወዝ ተቀባይነት አጥቷል አጼዎቹ የንግስና ቦታቸውን ለማስመለስና በአፍሪካ መድረክ ጠንካራ ተፎካካሪ ክለብ ለመሆን በማለም አሰልጣኝ ውበቱ አባተን...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

” ለሀገር ዉስጥ በረኞች ትኩረት ለሚሰጡ አሰልጣኞች ትልቅ ክብር አለኝ” መክብብ ደገፉ /የሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ/

” ለሀገር ዉስጥ በረኞች ትኩረት ለሚሰጡ አሰልጣኞች ትልቅ ክብር አለኝ” ” ከዚህ በፊትም በበርካታ በክለባችን አባላት እንደሚባለዉ ወራጅ ወንዝ እንጂ ወራጅ ክለብ የለንም”...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከነማ

ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ የፋሲል ከነማን ይግባኝ ውድቅ አደረገ

የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ በቀድሞ አሰልጣኙ ሃይሉ ነጋሽ/ቲጋና/ ክስ ዙሪያ በዲሲፕሊን ኮሚቴ የተሰጠውን ብይን በመቃወም ለይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ያቀረበው ይግባኝ ውድቅ ተደረገ።...

መቻልቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | መቻል ወልቂጤ ከተማን ረቷል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ28ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ቀዳሚ ጨዋታ መቻል ወልቂጤ ከተማን 2 - 0 አሸንፏል ። ወልቂጤ ከተማዎች በ27ኛው ሳምንት ከፋሲል...

ቅዱስ ጊዮርጊስባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ጥሩ ፉክክር የታየበት የፈረሰኞቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር የ26ኛው ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ከአናት የተቀመጡትን ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህርዳር ከተማን አገናኝቶ 2 - 2 በሆነ ውጤት...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሀድያ ሆሳዕና ከሶስት ለዜሮ መመራት ተነሳስቶ ጨዋታውን በአቻ ዉጤት አጠናቋል !!

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሀያ ስምንተኛ ሳምንት ሁለተኛ ዕለት ጨዋታ ቀን ዘጠኝ ሰዓት ላይ የተገናኙት አዳማ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና ጨዋታቸውን ሶስት አቻ...

ለገጣፎ ለገዳዲቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የአህመድ ሁሴን ግቦች አዞዎቹን አሸናፊ አድርገዋል

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሶስት ቀናት በኋላ ወደ ውድድር ሲመለስ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታድየም በተደረገው የ28ኛው ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ አርባ ምንጭ ከተማ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 27ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎቹ !

  ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 27ኛ ሳምንት በሃዋሳ ከተማ በተደረጉ ጨዋታዎች ስድስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ 23 ጎሎች በ20...