By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ የፋሲል ከነማን ይግባኝ ውድቅ አደረገ
Share
Notification Show More
Latest News
ሁለት ተጫዋቾች የአራት ጨዋታዎች ዕገዳ ሲጣልባቸው ሶስት ክለቦች የገንዘብ ቅጣት ተላልፎባቸዋል
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
የጨዋታ ዘገባ | ባህርዳር ከተማ ከአራት ዓመታት በኋላ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸንፏል
ቅዱስ ጊዮርጊስ ባህርዳር ከተማ ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ ዘገባ
የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቅዳሜውን ጠቅላላ ጉባኤን አገደ….
አትሌቲክስ ዜናዎች የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን
የጨዋታ ዘገባ | የስድስተኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
ወላይታ ድቻ ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ ዘገባ ድሬዳዋ ከተማ
የፕሪምየር ሊጉ ጨዋታዎች የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ያገኛሉ
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከነማ

ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ የፋሲል ከነማን ይግባኝ ውድቅ አደረገ

ዮሴፍ ከፈለኝ
ዮሴፍ ከፈለኝ 6 months ago
Share
SHARE

የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ በቀድሞ አሰልጣኙ ሃይሉ ነጋሽ/ቲጋና/ ክስ ዙሪያ በዲሲፕሊን ኮሚቴ የተሰጠውን ብይን በመቃወም ለይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ያቀረበው ይግባኝ ውድቅ ተደረገ።

የዲሲፕሊን ኮሚቴ የሁለቱን ወገኖች ክርክር ከተመለከተ በኋላ በሰጠው ውሳኔ “ክለቡ ቀሪ የአሰልጣኙን ደመወዝ እንዲከፍል አሰልጣኙን ወደስራ ገበታቸው እንዲመልስ ይህ የማይሆን ከሆነ እስከ ውላቸው የመጨረሻ ቀን ድረስ ያለውን ደመወዛቸውን እንዲከፍል ውሳኔውንም በ7 ቀን ውስጥ እንዲፈፅም” ሲል የሰጠውን ትዕዛዝ በመቃወም ፋሲል ከነማ ይግባኝ ቢልም ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ግን የዲሲፕሊን ኮሚቴን ውሳኔ አጽንቷል።

የይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ከክለቡ የቀረበውን ቅሬታና የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔን ከመረመረ በኋላ በ1/10/2015 ይፋ በተደረገው ውሳኔ ክለቡም አሰልጣኙን ሲያሰናብት በዲሲፕሊን መመሪያው አንቀጽ 80/26 በቂ ጊዜ ስለመስጠቱ ስንብቱም በውል ስምምነታቸው መሰረት ስለመካሄዱ ማጣራቱን ገልጿል።

ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴው እንዳስረዳው ተሻሽሎ በቀረበው የዲሲፕሊን መመሪያ አንቀጽ 90 ተራ ቁጥር 2 መሰረት የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔ የፍሬ ነገርም ሆነ የህግ ስህተት የሌለበት ነው በማለት ” የዲሲፕሊን ኮሚቴ በፋሲል ከነማ ላይ የሰጠው ውሳኔ እንዲጸናና ክለቡም ለይግባኙ ያስያዘው ገንዘብ ለፌዴሬሽኑ ገቢ እንዲደረግ ተወስኗል” ሲል ብይኑን ሰጥቷል።

- ማሰታውቂያ -

በሁለቱ የፍትህ አካላት ውሳኔ መሰረት ክለቡ የአሰልጣኙን ቀሪ የ6 ወር ደመወዝ የመክፈል ግዴታ ውስጥ የገባ ሲሆን በጸናው ውሳኔ መሰረት ተግባራዊ ካላደረገ ከክረምቱ የዝውውር መስኮት የታገደና ከፌዴሬሽኑ
ጽ/ቤት ምንም አይነት ግልጋሎት የማያገኝ መሆኑ ታውቋል። የፋሲል ከነማ አመራሮች በውሳኔው ደሰተኛ ካልሆኑ ወደ ካስ “የዓለም አቀፉ የእግርኳስ የግልግል ፍርድ ቤት” ጉዳዩን የመውሰድ የመጨረሻ እድል ይኖራቸዋል ተብሎ ይጠበቃል።

You Might Also Like

ሁለት ተጫዋቾች የአራት ጨዋታዎች ዕገዳ ሲጣልባቸው ሶስት ክለቦች የገንዘብ ቅጣት ተላልፎባቸዋል

የጨዋታ ዘገባ | ባህርዳር ከተማ ከአራት ዓመታት በኋላ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸንፏል

የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቅዳሜውን ጠቅላላ ጉባኤን አገደ….

የጨዋታ ዘገባ | የስድስተኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

የፕሪምየር ሊጉ ጨዋታዎች የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ያገኛሉ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዮሴፍ ከፈለኝ
Follow:
Editor at Hatricksport
Previous Article ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ከዳኝነት አለም ሊያገል ይሆን ?
Next Article ” ለሀገር ዉስጥ በረኞች ትኩረት ለሚሰጡ አሰልጣኞች ትልቅ ክብር አለኝ” መክብብ ደገፉ /የሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ/

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

” በብሔራዊ ቡድን ሽንፈትም ሆነ ድል መሸማቀቃችንም ሆነ መደሰታችችን ስለማይቀር ለቡድኑ ጥሩ የመዘጋጂያ ጊዜ ያስፈልጋል” የፕሪሚየር ሊጉ አሰልጣኞች

ዮሴፍ ከፈለኝ By ዮሴፍ ከፈለኝ 2 years ago
ወላይታ ድቻ የህክምና ወጪዬ አልሸፈነልኝም በሚለው ተጨዋቹ ተከሷል
የፈረሰኞቹ የመስመር ተከላካይ ወደ አዲስ አዳጊዉ ክለብ አምርቷል !!
“የ2ዐዐ3ቱ የቡና ድል መቼም የማልደግመው ሁሌም የማነሳው ትልቁ ታሪኬ ነው”ሙሉአለም ጥላሁን
0አፄዎቹ የፊት መስመር ተጫዋች አስፈርመዋል !!
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?