የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ባህርዳር ከነማ የተጫዋቹን ኮንትራት አራዝሟል!

  ትላንት አላዛር ማርቆስን ማስፈረማቸዉን ይፋ ያደረጉት የጣና ሞገዶቹ ዛሬ ደግሞ የሌላኛዉን ግብ ጠባቂያቸዉን ይገርማል መኳንንትን ኮንትራት ማራዘማቸዉን ይፋ አድርገዋል። ተጫዋቹ በባህርዳር ከነማ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊስ የተጫወቹን ኮንትራት አራዝሟል!

  ፈረሰኞቹ ላለፉት አመታት ሲያገለግል የነበረዉ ግብ ጠባቂዉ ባህሩ ነጋሽ ለተጨማሪ አመታት በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት የሚያቆየዉን የሁለት አመት ኮንትራት ፈርሟል። ተጫዋቹ በፈረሰኞች ቤት...

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጫዋቾች የማበረታቻ ሽልማት ተካሄደ !!

  የ2015 ዓ/ም የዉድድር ዘመን ላይ በተሳተፉበት የዉድድር እርከኖች ላይ ሻምፒዮን ለሆኑት ለወንዶቹ ለዋናዉ እና ከ17 ዓመት በታች ለሆነዉ ቡድን እንዲሁም ለሴቶች ቡድኑ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

ደመወዙ ይፋ ባልተደረገበት መድረክ ፋሲል ከነማ       አሰልጣኝ ውበቱ አባተን መሾሙን አስታወቀ…

"በሊጉ አሁን ከሚከፈል ደመወዝ ያልተጋነነ ክፍያ እንከፍላለን" አቶ ባዩ አቡሃይ /የክለቡ ፕሬዝዳንት/ "በፕሪሚየር ሊጉ የተሻሉ ከሚባሉ አሰልጣኞች ያላነሰ ደመወዝ ይከፈለኛል" አሰልጣኙ ውበቱ አባተ...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

የፈረሰኞቹ የመስመር ተከላካይ ወደ አዲስ አዳጊዉ ክለብ አምርቷል !!

በተጠናቀቀዉ የውድድር አመት ከከፍተኛ ሊጉ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ማደግ የቻለዉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዝውውር ገበያዉ ላይ በመንቀሳቀስ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ በመቀላቀል...

ሀዋሳ ከተማባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ባህርዳር ከነማ ተጫዋች አስፈርመዋል!

  በቀጣይ በካፍ ኮንፌዴሬሽን የሚሳተፉት የጣና ሞገዶቹ በተጫዋቾች የዝዉዉር መስኮት የነቃ ተሳትፎ እያደረጉ ይገኛሉ፤ባለፈዉ ሳምንት የፍሬዉ ሰለሞንን ዝዉዉር ያጠናቀቁት የጣና ሞገዶቹ ዛሬም ግብ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

ፋሲል ከነማ በይፋ አሰልጣኝ ሾሟል።

  የቀድሞዉ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ የነበረዉን አሰልጣኝ ዉበቱ አባተን አፄዎቹ በይፋ የክለባቸዉ አሰልጣኝ አድርገዉ ቀጥረዋል። የ2014 ዓ/ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሲዳማ ቡና የግራ መስመር ተከላካይ አስፈርሟል።

  በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ የሚመሩት ሲዳማ ቡናዎች የመጀመሪያ ፈራሚያቸዉ አግኝተዋል። ሲዳማ ቡናዎች የሀዋሳ ከተማ የተስፋ ቡድን ፍሬ የሆነዉን እንዲሁም በሀዋሳ ከተማ ዋናዉ ቡድን...