ፈረሰኞቹ ላለፉት አመታት ሲያገለግል የነበረዉ ግብ ጠባቂዉ ባህሩ ነጋሽ ለተጨማሪ አመታት በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት የሚያቆየዉን የሁለት አመት ኮንትራት ፈርሟል።
ተጫዋቹ በፈረሰኞች ቤት ያለፉትን ተከታታይ ሁለት አመታት ከክለቡ ጋር ስኬታማ በመሆን የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ማሳካቱ አይዘነጋም።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account