ባለፈዉ አመት በተጫዋቾች የዝዉዉር መስኮት ኢትዮጵያ ቡናን የተቀላቀለዉ ሄኖክ ድልቢ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በስምምነት መለያየቱን ሀትሪክ አረጋግጣለች። ያለፈዉን የዉድድር አመት 4ተኛ ደረጃ ይዞ...
በዛሬዉ እለት ወደ ዝዉዉሩ ገበያ በመግባት አማኑኤል ኤርቦን ከ ለገጣፎ ለገዳዲ ያስፈረሙት ፈረሰኞቹ የአምስት ተጫዋቾችን ኮንትራት ማደሳቸዉን ይፋ አድርገዋል። ተጫዋቾቹ በቅዱስ ጊዮርጊስ...
የ 2015 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ የሆኑት ፈረሰኞቹ የመጀመሪያ ፈራሚያቸዉን ወደ ስብስባቸዉ ቀላቅለዋል። ያለፈዉን አመት በለገጣፎ ለገዳዲ በግሉ ጥሩ እንቅስቃሴ ሲያሳይ...
በኮንፌድሬሽን ዋንጫ ከአዛም ጋር የተደለደሉት የጣና ሞገዶቹ በዚህ ክረምት የክለቡን አራተኛ ፈራሚ ይፋ አድርገዋል። በቅዱስ ጊዮርጊስ፣ድሬደዋ ያለፈዉን የዉድድር አመት ደግሞ በሀድያ ሆሳዕና...
በኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ የሚታይ ትልቅ አሻራ ከጣሉ ክለቦች መሀል አንዱ የሆነው መቻል ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱን ለመቅጠር ከጫፍ መድረሱ ተነገረ። ከታማኝ ምንጭ በተገኘ...
የ2015 ዓመተ ምህረት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊው ቅዱስ ጊዮርጊስ በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ላይ ኢትዮጵያን ወክሎ ይሳተፋል ። በትናንትናው ዕለት ይፋ በተደረገው...
በዘንድሮዉ አመት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 42 ነጥቦችን በመሰብሰብ አስራ አንደኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቅ የቻለዉ ሲዳማ ቡና በዝውውር ገበያዉ ላይ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን...
በዚህ የዉድድር አመት ለሲዳማ ቡና እንዲሁም ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጥሩ ግልጋሎት ሲሰጥ የነበረዉ እንዲሁም ያለፉትን ሁለት አመታት በሲዳማ ቡና ያሳለፈዉ ጊት ጋት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident