በኮንፌድሬሽን ዋንጫ ከአዛም ጋር የተደለደሉት የጣና ሞገዶቹ በዚህ ክረምት የክለቡን አራተኛ ፈራሚ ይፋ አድርገዋል።
በቅዱስ ጊዮርጊስ፣ድሬደዋ ያለፈዉን የዉድድር አመት ደግሞ በሀድያ ሆሳዕና ያሳለፈዉ ፍሬዘር ካሳ አራተኛዉ የባህርዳር ከነማ ፈራሚ በመሆን ቡድኑን ተቀላቅሏል።
በቀጣይም ክለቡም ግብ ጠባቂ እና የፊት መስመር አጥቂ እንደሚያስፈርም ይጠበቃል።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account