የ 2015 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ የሆኑት ፈረሰኞቹ የመጀመሪያ ፈራሚያቸዉን ወደ ስብስባቸዉ ቀላቅለዋል።
ያለፈዉን አመት በለገጣፎ ለገዳዲ በግሉ ጥሩ እንቅስቃሴ ሲያሳይ የነበረዉ አማኑኤል ኤርቦ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተቀላቅሏል፤ የፊት መስመር ተጬዋቹ በፈረሰኞቹ ቤት የ ሁለት አመት ኮንትራት እንደፈረመ ተረጋግጧል።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account