የሀድያ ሆሳዕና ክለብ ከተጫዋቾች ክፍያ ጋር በተያያዘ በድጋሚ ችግር ውስጥ ገብቷል

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ የሆነው የሀድያ ሆሳዕና ክለብ በ2013 የውድድር አመት ከተጫዋቾች ክፍያ ጋር በተያያዘ ብዙ ውዝግቦችን ማስተናገዱ ይታወሳል

Read more

“ሩዋንዳ ላይ አሰልጣኝ ፍሬው ጎል እንደማስቆጥር ደጋግሞ ይነግረኝ ነበር”ረድኤት አስረሳኸኝ

“በልጅነቴ ሎዛ አበራን እያየሁ ነው ያደኩት” “ሩዋንዳ ላይ አሰልጣኝ ፍሬው ጎል እንደማስቆጥር ደጋግሞ ይነግረኝ ነበር” ከ20 አመት በታች የሴቶች የኢትዮጵያ

Read more

በኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ምስራቅ ክ/ከተማ እና ዱራሜ ከነማ ድል ቀንቷቸዋል

በመጀመሪያው አጋማሽ እጅግ ማራኪ እግር ኳሰን በሁለቱም በኩል ተመልክተናል ።አብይ አካዳሚዎች በጨዋታው የመጀመሪያ ደቂቃ ብልጫ በመውሰድ ጫና ቢፈጥሩም ጎል ማስቆጠር

Read more

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ዲቪዥን በአራዳ ክ/ከተማ አሸናፊነት ተጠናቋል

ለኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዚዮን ለማለፍ ሀዋሳ ላይ እየተካሄደ የነበረውየኢትዮጵያ ሴቶች ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር በአዲስ አበባው አራዳ ክ/ከተማ

Read more

በኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና እየተካፈለ የሚገኘው ቦዲቲ ከነማ ቡሳ ከነማ ላይ ክስ መስርቷል

ለ2014 ወደ ኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ለመግባት እየተደረገ ባለው የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና መገባደጃው ላይ ደርሷል ።አስራ ስድስት ውስጥ የገባው ቦዲቲ

Read more

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና አራተኛ ቀን ውሎ ሁለት ወሳኝ ጨዋታዎች ተከናውነዋል

ሶስት ሰዓት ላይ የጀመረው የቡሬ ዳሞት እና የኢታንግ ከተማ ጨዋታ በቡሬ ዳሞት አንድ ለባዶ አሸናፊነት ተጠናቋል። በውድድሩ ከታዩ ጠንካራ ጨዋታዎች

Read more

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የምድብ ለ ሁለተኛ ዙር ጨዋታ ወንዶ ገነት አሊ ሀብቴ ጋራዥን የጋምቤላው ኑዌር ዞን አሳይታ ወረዳን ከፍፁም የጨዋታ ብልጫ ጋር አሸንፈዋል።

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የምድብ ለ ሁለተኛ ዙር ጨዋታ ወንዶ ገነት አሊ ሀብቴ ጋራዥን የጋምቤላው ኑዌር ዞን አሳይታ ወረዳን ከፍፁም

Read more

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ሁለተኛ ቀን ውሎ ተጠባቂ የነበሩ ጨዋታዎች ተካሄደዋል

ሶስት ሰዓት ላይ ተጠባቂ የነበረው የዱራሜ ከነማ እና የዱከማ ጨዋታ በዱራሜ ከነማ ሁለት ለአንድ አሸናፊነት ተጠናቋል በርካታ ልምድ ያላቸውን ተጫዋቾች

Read more

በሀዋሳ ከተማ ላይ እየተካሄደ ባለው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የመጀመሪያ ቀን ውሎ ውጤቶች

በእለቱ ከነበሩ ጨዋታዎች በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአለታ ወንዶ እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ጨዋታ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲዎች ባስቆጠሩት ብቸኛ የፍፁም ቅጣት

Read more

ሲዳማ ቡና የአሰልጣኙን ገብረመድህን ሀይሌን ውል ለሁለት ዓመት አራዘመ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ተሳትፎ ቆይታው በጠንካራ ተፎካካሪነቱ ይታወቅ የነበረውና በዘንድሮው የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጅማሬው ደግሞ ውጤቱ ሳያምር ቀርቶ ወደ

Read more