ባለፈዉ አመት በተጫዋቾች የዝዉዉር መስኮት ኢትዮጵያ ቡናን የተቀላቀለዉ ሄኖክ ድልቢ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በስምምነት መለያየቱን ሀትሪክ አረጋግጣለች።
ያለፈዉን የዉድድር አመት 4ተኛ ደረጃ ይዞ ያጠናቀቀው እንዲሁም አዲስ ዋና አሰልጣኝ የቀጠረዉ ኢትዮጵያ ቡና በክረምቱ የተጫዋቾች የዝዉዉር መስኮት እስካሁን ድረስ ምን አይነት ተጫዋች ወደ ስብስቡ ካልቀላቀሉ ጥቂት ቡድኖች አንዱ ሆኗል።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account