የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ሻሸመኔ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሻሸመኔ ከተማ አሰልጣኝ ጸጋዬ ወንድሙ ራሱን ከአሰልጣኝነት አገለለ…

  " እንደ አሰልጣኝ ውጤት ሲጠፋ ሶስተኛ ሰው ላይ ከማላከክ ሃላፊነት በመውሰድ ራሴን ከሀላፊነት አግልያለሁ" አሰልጣኝ ጸጋዬ ወንድሙ / ሻሸመኔ ከተማ/   በዘንድሮው...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሱፐር ስፖርት የቀጥታ ስርጭት ለምን ተቋረጠ … ?

👉የሱፐር ስፖርት የቀጥታ ስርጭት ለምን ተቋረጠ ... ? 👉ፕሪምየር ሊጉ መቼስ የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ያገኛል ... ? በዚህም በዛሬዉ ዕለት አክሲዮን ማህበሩ ከሁሉ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከሁሉ ስፖርት ጋር የአጋርነት ስምምነት ፈፅሟል !!

ላለፉት ሶስት አመታት ቤትኪንግ ከተሰኘዉ አቋማሪ ድርጅት ጋር በጋራ አብሮ ሲሰራ የነበረዉ እና ከወራት በፊት ደግሞ በጋራ ስምምነት ዉሉን ያፈረሰዉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሶስተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሰኞ ጥቅምት 12 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የአመቱ ኮከብ ተመራጮች የሽልማት ገንዘብ አለመከፈሉ አነጋጋሪ ሆኗል

👉 የቀጥታ ስርጭቱን የሚቀርጹት የካሜራ ባለሙያዎች የሁለት ደመወዝ አልተከፈለም ተባለ.... በ2015 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባሳዩት ምርጥ አቋም የአመቱ ኮከቦች ተብለው የተመረጡ ስፖርተኞች የሽልማት...

ቤቲካኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ ቡናና ቤቲካ ኢትዮጵያ ውላቸውን አራዘሙ

  ****በየአመቱ 6 ሚሊዮን በወር 500ሺህ ብር..... ****የዛሬ አራት አመት በተጠና ጥናት ሊጉ 2.2 ቢሊዮን ወጪ ነበረው አሁን ደግሞ በጣም ጨምሯል.. "አክሲዮን ማህበሩ...

ቃለመጠይቅቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

”ለእኔ ከግል ስኬት ይልቅ የቡድን ስኬት ይበልጥብኛል” ”እዉነት ነዉ የቅዱስ ጊዮርጊስን ማለያ ለብሶ ሁለተኛ መዉጣት አይቻልም” ”ለብሄራዊ ቡድን ብዙ ላደርግ እፈልጋለሁ” ቢኒያም በላይ /የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋች/

ትዉልድ እድገቱን በድሬዳዋ ከተማ በማድረግ እግር ኳስን በሰፈር እየተጫወተ ጀምሮ ከታይገር እግር ኳስ ክለብ አንስቶ እስከ ሀገራችን ትልቁ የዉድድር እርከን በሆነዉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር...