By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ሾለ እኛ
Reading: የሱፐር ስፖርት የቀጥታ ስርጭት ለምን ተቋረጠ … ?
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ሾለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ሾለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
Š 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

የሱፐር ስፖርት የቀጥታ ስርጭት ለምን ተቋረጠ … ?

Ermias Misganaw
Ermias Misganaw 2 years ago
Share
SHARE

👉የሱፐር ስፖርት የቀጥታ ስርጭት ለምን ተቋረጠ … ?

👉ፕሪምየር ሊጉ መቼስ የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ያገኛል … ?

በዚህም በዛሬዉ ዕለት አክሲዮን ማህበሩ ከሁሉ ስፖርት ጋር በነበረዉ የአጋርነት ስምምነት ስለ ሱፐር ስፖርት የቀጥታ ስርጭት መቋረጥ ስራ አስኪያጁ አቶ ክፍሌ ሰይፈ እግረመንገዳቸዉን ማብራሪ ሰጥተዋል።

ይህንንም ተከትሎ ከ2013 አመት ጀምሮ በቀጥታ ስርጭት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊጉን በማስተላልፍ ላይ ከሚገኘዉ ሱፐር ስፖርት ጋር አራተኛዉን አመት በተሻለ ጥራት ለማስተላለፍ እና ያሉ ችግሮችን ለመቅረፍ እንዲሁም መስተካከል በሚገባቸዉ ጉዳዮች ዙሪያ ሊጉ ከመጀመሩ አስቀድሞ አክሲዮን ማህበሩ በሀያት ሪጀንሲ ግምገማ አድርገዉ ነበር ገልፀዋል።

- ማሰታውቂያ -

በዚህም በየአመቱ 60 ጨዋታዎች ለማስተላለፍ ቢሆንም ስምምነታቸዉ ነገር ግን በመጀመሪያው አመት ሙሉ የሚባል ጨዋታን ፣ በሁለተኛዉ አመት 235 ጨዋታ እንዲሁም በሶስተኛዉ አመት ማለትም አምና 186 የሚጠጉ ጨዋታዎች የቀጥታ ስርጭት ሽፋን እንዳገኙ ሲገልፁ ፤ ነገር ግን የ2016 ውድድር አመት የሊጉን ጨዋታዎች ለማስተላለፍ እስከዛሬ ከሱፐር ስፖርት ጋር የሚሰራዉ የኬንያዉ ተቋም በድንገት በመቅረቱ የቀጥታ ስርጭት ሽፋኑ መቋረጡ ተነግሯል።

በዚህም የመጀመሪያዉን ሳምንት ሀገር ውስጥ በሚገኝ አንድ የሚዲያ ተቋም ለማስተላለፍ የተቻለ ሲሆን በጥራት ምክንያት መቀጠል እንዳልተቻለ እና ከሌሎች የሀገር ውስጥ ድርጅቶች ጋር ለመስራት ቢታሰብም ግን ዋጋቸዉ እጅጉኑ ውድ በመሆኑ ሳይሳካ መቅረቱ ተጠቁሟል።

ይህንንም ተከትሎ ከ6ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በኋላ ሱፐር ስፖርት ከደቡብ አፍሪካ ሌላ ካምፓኒ ጋር በሚኖረዉ ስምምነት ጨዋታዎቹ የቀጥታ ስርጭት ሽፋን እንደሚያገኙ አቶ ክፍሌ ገልፀዋል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Ermias Misganaw
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከሁሉ ስፖርት ጋር የአጋርነት ስምምነት ፈፅሟል !!
Next Article የሻሸመኔ ከተማ አሰልጣኝ ጸጋዬ ወንድሙ ራሱን ከአሰልጣኝነት አገለለ…

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችሀዋሳ ከተማድሬዳዋ ከተማባህርዳር ከተማሲዳማ ቡናየጨዋታ ዘገባ

ባህርዳር ከተማ ከሀዋሳ ከተማ ጋር አቻ ሲለያዩ ፤ ሲዳማ ቡናም ወደ አሸናፊነት መመለስ የቻለበትን ዉጤት አስመዝግቧል !!

Ermias Misganaw By Ermias Misganaw 2 years ago
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለተከታታይ ሶስተኛ ጊዜ ሲሸነፍ ፤ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክም ነጥቡን ወደ ሀምሳ ከፍ ያደረገበትን ድል አስመዝግቧል !!
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከኢትዮ-ኤሌክትሪክ ነጥብ ተጋርተው ወጥተዋል።
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ 25 ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
ኮትዲቯር ሌላ ወሳኝ ተጫዋቻቸውን ለማጣት ተቃርበዋል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

Š Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?