By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የሻሸመኔ ከተማ አሰልጣኝ ጸጋዬ ወንድሙ ራሱን ከአሰልጣኝነት አገለለ…
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችሻሸመኔ ከተማ

የሻሸመኔ ከተማ አሰልጣኝ ጸጋዬ ወንድሙ ራሱን ከአሰልጣኝነት አገለለ…

ዮሴፍ ከፈለኝ
ዮሴፍ ከፈለኝ 2 years ago
Share
SHARE

 

” እንደ አሰልጣኝ ውጤት ሲጠፋ ሶስተኛ ሰው ላይ ከማላከክ ሃላፊነት በመውሰድ ራሴን ከሀላፊነት
አግልያለሁ”
አሰልጣኝ ጸጋዬ ወንድሙ
/ ሻሸመኔ ከተማ/

 

በዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊን አንድም ነጥብ ማሳካት ያልቻለው የሻሸመኔ ከተማው አሰልጣኝ ጸጋዬ ወንድሙ ራሱን ከሃላፊነት ማንሳቱ ታውቋል።

- ማሰታውቂያ -

ትላንት በሲዳማ ቡና 3ለ1 የተሸነፈው ሻሸመኔ ከተማ በአራቱም ጨዋታዎች ተሸንፎ ምንም ነጥብ የሌለውና 5 የግብ ዕዳ ኖሮበት የሊጉ ግርጌ 16ኛ ደረጃ ላይ መገኘቱ አሰልጣኙን ለዚህ ውሳኔ የዳረገ እንደሆነ ይገመታል።
ውሳኔው አሰልጣኙ ቡድኑን ወደ ፕሪሚየር አሳድጎ ደጋፊውና የከተማው የስፖርት ማህበረሰብ ላይ ፈጥሮት የነበረው ደስታ ላይ ውሃ የቸለሰ ውሳኔ ነው ተብሏል። በርካቶች ሃላፊነትን በሚሸሹበት ሰበቡን በሌላ አካል ላይ በሚያላክኩበት የሀገሪቱ እግርኳስ አሰልጣኝ ጸጋዬ የኔ መልቀቅ መፍትሄ ከሆነ በሚል ሃላፊነት ወስዶ የስንብት ውሳኔ ሳይሰጠው የወሰደው የቅድሚያ ርምጃ ትኩረት የተቸረው ሆኗል።

በጉዳዩ ላይ አስተያየቱን የሰጠው አሰልጣኝ ጸጋዬ “ለነበረኝ ቆይታ አመሰግናለሁ ጥሩ ተስፋ የሚጣልበት ስብስብ ነው ያለን ነገር ግን ውጤት አልመጣም ይሄ ደግሞ ራሴን እንዳገል አድርጎኛል ደጋፊዎቻችን ይሄ አይገባቸውም በቀጣይ የሚደሰቱበት ውጤታማ ጊዜ እንዲገጥማቸው እመኛለሁ ” ብሏል።

ውሳኔህ የስንብት ስጋት ስላለብህ ይሆን..? ተብሎ የተጠየቀው አሰልጣኝ ጸጋዬ “በፍጹም ስጋት የለብኝም እነሱም እንድቆይ ይፈልጋሉ ባደረግነው ውይይት የተረዳሁትም ይሄ ነው ። እንደ አሰልጣኝ ውጤት ሲጠፋ ሶስተኛ ሰው ላይ ከማላከክ ግን ሃላፊነት በመውሰድ ራሴን አግልያለሁ” ሲል ተናግሯል።

ይህ የአሰልጣኝ ጸጋዬ ውሳኔ ከሊጉ ከሚገኙት 16 አሰልጣኞች ሃላፊነቱን የለቀቀ የመጀመሪያው አሰልጣኝ
አድርጎታል። በቀጣይም እንደተገመተው በተጠንቀቅ ከቆሙትና ክለብ አልባ ከነበሩት አሰልጣኞች መሃል ማን ይረከበው ይሆን የሚለው አጓጊ ሆኗል።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዮሴፍ ከፈለኝ
Follow:
Editor at Hatricksport
Previous Article የሱፐር ስፖርት የቀጥታ ስርጭት ለምን ተቋረጠ … ?
Next Article ” ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ግብ አስቆጥሬ ደስታዬን እየገለጽኩ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎችን የማብሸቅበት ምክንያት የለም” “ምልክቱ ለፍቅረኛዬ ያለኝን ፍቅር ለመግለጽ ብቻ ነው …ሌላ ትርጉም የለውም ..” አዲስ ግደይ / ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ/

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችቅዱስ ጊዮርጊስየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ፊት መስመር አጥቂው ጋር ተለያየ

ሚሊዮን ኃይሌ By ሚሊዮን ኃይሌ 6 years ago
ሀድያ ሆሳዕና ከቀናት በኋላ ወደ ደቡብ አፍሪካ ያቀናል….
ሚሉቲን ሚቾ ጊዮርጊስን ሊረከቡ ይሆን?
የጨዋታ ዘገባ | ሀዋሳ ከተማዎች ሁለት ጊዜ ከመመራት ተነስተው ባለድል ሆነዋል
ረድዋን ሸረፉ ፣ ቤንጃሚን ኮቴ ፣ መድሃኔ ብርሀኔ እና ሐብታሙ ተከስተ የጨዋታ እገዳ ተጣለባቸው
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?