....ሁለተኛው አሰልጣኝ ሆነዋል የሀድያ ሆሳዕናው አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ በቤተሰባቸውና በግል ህይወታቸው ምክንያት ከክለቡ ሃላፊነታቸው ራሳቸውን ማግለላቸው ተሰማ። አሰልጣኙ ባቀረቡት ምክንያት ከህዳር 1/2016 ጀምሮ...
ሲዳማ ቡና ቴክኒካል ሪፖርት እንዲያቀርቡ ለአሰልጣኞቹ የሰጠው መመሪያ ባለመከበሩ ዋና አሰልጣኙን ስዩም ከበደና ምክትላቸውን አሰልጣኝ አረጋዊ ዘለለውን አግዷል። ከክለቡ ታማኘ ምንጭ በተገኘ መረጃ ...
"በደንብና በመመሪያ ስለሚሰራ የጥቅም ግጭት ይከሰታል ብዬ አልሰጋም" አቶ ዳዊት ውብሸት /የቅ/ጊዮርጊስ የስፖርት ማህበር የቦርድ አባል/ " እኛ በር ሆነን ሌሎች ቤቲንግ ላይ...
"ቡደናችንን ከለቀቁት አንጻር የሳሳ ይመስላል አትጠራጠሩ ድሉ ግን የኛ ነው" " አምናና ካቻምና ገጥሞን እንደነበረው የፋይናንስ ክፍተት ዘንድሮ ግን አንቸገርም" አቶ ዳዊት ውብሸት...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ቅዳሜ ጥቅምት 24 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን...
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በቀጣይ የሚደረጉ ተከታታይ የአለም ዋንጫ አምስት የማጣሪያ ጨዋታዎች በሞሮኮ እንደሚካሄድ አስታወቀ። የፌዴሬሽኑ ፕሬዜዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ከሞሮኮ አቻቸው ጋር ባደረጉት...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሰኞ ጥቅምት 18 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን...
”በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ዛማሌክ ላይ ያስቀጠርኩት ጎል በህይወቴ ትልቁን የስኬት ደረጃ ይዟል” ”ኢትዮጵያዊ ተጫዋች ሆነህ የብሄራዊ ቡድን ማለያ ከመልበስ በላይ የሚያስደስት ነገር የለም”...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident