By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሀዋሳ ከተማ ቅጣት ተላለፈበት
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎች

ሀዋሳ ከተማ ቅጣት ተላለፈበት

Fitsum Nigusse
Fitsum Nigusse 2 years ago
Share
SHARE

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ቅዳሜ ጥቅምት 24 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ ውሳኔዎችን አሳልፏል።

በሳምንቱ መርሃግብር በተደረጉ ጨዋታዎች አምስት በመሸናነፍ ቀሪ ሶስቱ በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል። 14 ጎሎች በ13  ተጫዋቾች ሲቆጠሩ ከግቦቹ 2 በፍፁም ቅጣት ምት እና 1 በራስ ላይ የተቆጠሩ ናቸው። 38 ቢጫ ካርድ ለተጫዋቾችና ቡድን አመራሮች ሲሰጥ አንድ ቀይ ካርድ(በሁለተኛ ቢጫ) ተመዝግቧል ።

በተጫዋቾችና ቡድን አመራሮች በተላለፈ ውሳኔ – ኦላኒ ሴቄታ(የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቡድን መሪ) ማክሰኞ ጥቅምት 20 2016 ዓ.ም. ክለባቸው  ከወልቂጤ ከተማ ጋር ባደረገው የ5ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 77 ኛ ደቂቃ ላይ ሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀማቸው ከጨዋታ ሜዳ የተወገዱ ሲሆን የቡድን አመራሩ ለፈፀሙት ጥፋት በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ደንብ መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገዱና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 6000 /ስድስት ሺ/እንዲከፍሉ ወስኗል።

- ማሰታውቂያ -

በክለቦች በተላለፈ ውሳኔ – ሃዋሳ ከተማ ከሲዳማ ቡና ጋር ባደረገው የ5 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የሃዋሳ ከተማ ቡድን አምስት ተጫዋች የሆኑት ሙጂብ ቃሲም ፣ መድሃኔ ብርሀኔ፣ በረከት ሳሙኤል፣ ማይክል ኦቱሉ እና እዮብ ዓለማየሁ በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ  መሰረት ክለቡ የገንዘብ ቅጣት ብር 5000/አምስት ሺ/ እንዲከፍል ተወስኗል፡፡

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article የዋሊያዎቹ የዓለም ዋንጫ ጨዋታዎች 180 ሺህ ዶላር ተሸጡ
Next Article ኢንተ.አርቢትር ሊዲያ ታፈሰ ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴን ተቀላቀለች….

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሰበታ ከተማ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል !!

Ermias Misganaw By Ermias Misganaw 5 years ago
በኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የምድቡ አሸናፊ እንዲሁም በማጠቃለያ ውድድር ላይ 2ኛ ደረጃን ይዞ ላጠናቀቀው የደሴ ከነማ እግር ኳስ ክለብ የማበረታቻ ሽልማት ተሰጠ
“እረፍቴን በግሌ አንዳንድ እንቅስቃሴዎች በማድረግ ነው የማሳለፈው።”ዘላለም ኢሳያስ /ሀዋሳ ከተማ/
አዳማ ከተማ ደመወዛችን ተቀነሰ ባሉ 9 ተጨዋቾች ተከሠሠ
ዮአርኤ ከ ኢትዮጵያ ቡና | ቀጥታ የውጤት መግለጫ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?