ተፃፈ በ

70 መጣጥፎች
ባየርሙኒክ አካዳሚዜናዎች

ባየር ሙኒክ እና የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የእግርኳስ ልማት ትብብር ተፈራረሙ

የጀርመኑ ባየር ሙኒክ እግር ኳስ ክለብ እና የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለሶስት አመታት የሚቆይ የእግርኳስ ልማት ትብብር ዛሬ በአዲስአበባ ተፈራርመዋል::የባየር ሙኒክ እግርኳስ ክለብ በተለያዩ...

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ባህርዳር ከነማ እና ኮትዲቫራዊው አህመድ ቢን ዋታራ ሊለያዩ ነው

ኮትዲቫራዊው የመሃል አጥቂ አህመድ ቢን ዋታራ እና ባህርዳር ከነማ በስምምነት ሊለያዩ መሆኑ ታውቋል፡፡ የሊጉ አዲስ አዳጊው ባህርዳር ከነማ በኘሪምየር ሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ ለመሆን...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

” የውጭ ዜግነት ያለው ተጨዋች እንዳስፈረምን ተደርጎ በተወሰኑ የመገናኛ ብዙሃን የሚሰራጨው ዜና ከእውነት የራቀ ነው” የካ ክ/ከተማ እግርኳስ ቡድን አሰልጣኝ ባንቲ ጌታቸው

  በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ "ለ" ላይ የሚሳተፈው የካ ክፍለ ከተማ እግርኳስ ቡድን ሰሞኑን በአንዳንድ የመገናኛ ብዙሃን የውጭ ተጨዋች አስፈረሙ በሚል የሚሰራጨውን ዜና...

የዝውውር ዜናዎች

ፋሲልከተማ 2ተኛ ምክትል አሰልጣኝ አስፈርሟል

የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ የምክትል አሰልጣኞቻቸውን (Coaching Staff) በመምረጥ ከዚህ ቀደም አሰልጣኝ ሀይሉ ነጋሽ (ቲጋናን) አሁን ደግሞ የአካል ብቃት አሰልጣኝነትን...

ቅዱስ ጊዮርጊስቅድመ ዳሰሳኢትዮ-ኤሌክትሪክደደቢትድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ | የ27ኛ ሳምንት የሰኔ 9/2010 ዓ/ም በ9:00 እና 11:00 የሚካሄዱ ጨዋታዎች

ደደቢት ከ ቅ/ጊዮርጊስ በመጀመሪያው ዙር የሊጉ ምርጥ ቡድን በወጣቶች እና ልምድ ባለቸው ስብስብ ጥሩ ውጤት በማስመዝገብ ለዋንጫ ሲጫዎት የነበረው ደደቢት በሁለተኛው ዙር ለበርካቶች...

ሲዳማ ቡናቅድመ ዳሰሳወልዲያየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋርፋሲል ከተማ

የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ | የኢትዮጵያ ኘሪሚዮር ሊግ የሰኔ 9 /2010 ዓ/ም ጠዋት 4 ሰዓት የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች

ለሻምፒዮንነት እና ላለመውረድ በሚደረግ ጠንካራ ፉክክር ወሳኝ ምዕራፍ ላይ የደረሰው እና ሊጠናቀቅ 4 ሳምንታት የቀሩት የኢትዮጵያ ኘሪሚዮር ሊግ ለሻምፒዮንነት 5 ክለቦችን ከፊት አፋጧል፡፡በሌላ...

ሀዋሳ ከተማሰበር ዜናየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ እና ም/አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት በደረሰባቸው የማስፈራሪያ /ዛቻ/ ሀዋሳ ከተማን ለቀው ከቤተሰቦቻቸው ጋር አዲስ አበባ ገብተዋል

የሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ እና ም/አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት እንዲሁም የቡድን መሪው አለምባንተ ማሞ ላይ በስልክ በደረሳቸው ማስፈራሪያና ዛቻ ከ2 ቀናት...

መቐለ ከተማሪፖርትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ሪፖርት | መቐለ ከተማና ፋሲል ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በገለልተኛ ሜዳ በአዲስአበባ ስታዲዮም የተካሄደው የመቀለና ፋሲል ጨዋታ እንደመጀመሪያው ዙር ዛሬም ያለ ግብ 0-0 በሆነ የአቻ ውጤት ተጠናቆ ነጥብ ተጋርተዋል፡፡ በርካታ ደጋፊዎች የታደሙበት...