ከሳምንት በፊት ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲን እንደተቀላቀለ የተገለፀው ብሩክ ገብረአብ ከቡድኑ ጋር በመለያየት ደደቢትን መቀላቀሉ ተገልጿል። የቀድሞ የስሑል ሽሬ የመስመር አጥቂው ከጅማ አባጅፋር...
ደደቢት የብርሀኑ ቦጋለ ደሞዝ ባለመክፈሉ ምክንያት ከማንኛውም ስፖርታዊ ውድድር ታግዷል። ደደቢት በፕሪምየር ሊግ ይሳተፍ በነበረበት ስአት የብርሀኑ ቦጋለ 341 ሺህ ብር ደሞዝ...
ደደቢቶች በ10 ቀን ውስጥ የቀድሞ አምበላቸውን ብርሃኑ ቦጋለ/ፋዲጋ/ የ4 ወር ደመወዝ ወደ 380 ሺ ብር በ10 ቀን ውስጥ ከፍለው መክፈላቸውን በደረሠኝ ካላረጋገጡ...
የፕሪምየር ሊጉ የሚሳተፉ የትግራይ ክልል ክለቦች በየካቲት 8 ካፕ መቐለ ላይ በሚካሄደው ውድድር ላይ ይሳተፋሉ። የትግራይ ህዝብ የደርግ መንግስትን ለመጣል ወደ ትጥቅ...
በወቅቱ የተጨዋቾች ዝውውር ላይ በስፋት እየተሳተፋ ሚገኙት ደደቢት ሄኖክ ገብረመድህን እና ክብሮም አስመላሽን አስፈርመዋል። የቀድሞው የደደቢት፣መቐለ 70 እንደርታና ዳሽን ቢራ ተጨዋች ሄኖክ...
በከፍተኛ ሊጉ ተሳታፊ ሚሆኑት ደደቢቶች የክረምቱ 11ኛ ፈራሚያቸውን ዲሜጥሮስ ወልደስላሴ አድርገዋል። ከጥቂት ሳምንታት በፊት ከስሑል ሽረ ጋር በስምምነት የተለያየው ዲሜጥሮስ ማረፍያውን ሰማያዊዎቹ...
ሊጠናቀቅ የሰዓታት ዕድሜ በቀረው የኢትዮጵያ የተጨዋቾች ዝውውር መስኮት ላይ በንቃት እየተሳተፋ ሚገኙት ደደቢቶች የዮውሃንስ ፀጋይ ና አያሱ ለገሰ ዝውውርን አጠናቀዋል። ባሳለፍናው ውድድር...
የወቅቱ የተጨዋቾች መስኮት ዝውውርን ዘግይተው በመቀላቀል ስድስት አዳዲስ ተጨዋቾችን ያስፈረሙት ደደቢቶች ቃልኪዳን ገዛሀኝ አና ዓብዱልበሰጥ ከሚል በማስፍረም የፈራሚዎቻቸውን ቁጥር ስምንት አድርሰዋል። በቅርቡ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident