ተፃፈ በ

22 መጣጥፎች
ሪፖርትአርሲ ነገሌአርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ የ4 ሳምንት ጨዋታ መሪው አርባምንጭ ከተማ በኤዶም ኮድዟ ሁለት ግቦች ነገሌ አርሲን 2-1 በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሯል።

በመጀመሪያው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ግዜ ባለሜዳው አርባምንጭ ከተማ የተሻለ መንቀሳቀስ ችሏል። አብዛኛውን የጨዋታ ክፍለ ግዜ የጎል ሙከራዎች ያልታዩበት በተደጋጋሚ በሚሰሩ ጥፍቶች ጨዋታው የሚቆራረጥበት...

ዜናዎችደደቢት

ደደቢት ሁለት ተጨዋቾችን ከኢትዮጵያ ቡና አስፈረመ

  የወቅቱ የተጨዋቾች መስኮት ዝውውርን ዘግይተው በመቀላቀል ስድስት አዳዲስ ተጨዋቾችን ያስፈረሙት ደደቢቶች ቃልኪዳን ገዛሀኝ አና ዓብዱልበሰጥ ከሚል በማስፍረም የፈራሚዎቻቸውን ቁጥር ስምንት አድርሰዋል። በቅርቡ...

አዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ዮናስ በርታ አዳማ ከተማን ተቀላቀለ

  በአሸናፊ በቀለ እሚመሩት አዳማ ከተማ ዮናስ በርታን ከደቡብ ፖሊስ አስፈርመዋል።በአሰልጣኝ አብርሃም መብራህቱ ጥሪ ተደርጎለት በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ስብስብ ውስጥ የሚገኘው ዮናስ በርታ...

Uncategorizedዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ፌዴሬሽኑ ከመመሪያ ውጪ የተጫዋቾችን ውል የሚያፈራርሙ ክለቦችን አስጠነቀቀ

  በኘሪሚየር ሊጉ ለሚጫወት ማንኛውም ተጨዋች ከነሐሴ 3 ቀን 2ዐ11 ዓ.ም ጀምሮ የደመወዙ ጣሪያ ታክስን ጨምሮ ብር 5ዐ,ዐዐዐ.ዐዐ (ሃምሳ ሺህ ብር) እንዲሆን 15 የፕሪሚየር...

ቅዱስ ጊዮርጊስአርባምንጭ ከተማየኢትዮጵያ ሊግ ዋንጫ

የጨዋታ ሪፖርት | በኢትዮጵያ ዋንጫ አርባምንጭ ከተማ ከኢትዮጲያ ቡና ያገናኝው ጨዋታ በተሰጡ መለያ ምቶች እንግዳዎቹ ኢትዮጲያ ቡናዎች በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፍ ችለዋል፡፡

በሁለቱም ክለቦች በኩል በፕሪሚየር ሊጉ ከሚጠቀሙባቸው ተጫዋቾች በመጠኑ ያሰለፉ ሲሆን ለታዳጊ ተጫዋቾች ቦታ መስጠት ችለዋል፡፡ በአርባምንጭ ከነማ አማካኝነት የተጀመረው የመጀመሪያው አጋማሽ መጠነኛ ፊክክሮችን...

ሪፖርትአርባምንጭ ከተማወላይታ ድቻየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የጨዋታ ሪፖርት | በድንጉዛ ደርቢ ሁለቱን ክለቦች ያገናኝው ጨዋታ በማይማርክ እንቅስቃሴ ታግዞ በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 26ሳምንት መርሀግብር በድንጉዛ ደርቢ አርባምንጭ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ ያገናኝው ጨዋታ የተመልካችን ከልብ በማይስብ መልኩ 0-0 በሆነ የአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡...

ሪፖርትአርባምንጭ ከተማወልዲያየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የጨዋታ ሪፖርት | በወራጅ ቀጠናው ውስጥ የሚገኙትን ክለቦች ያገናኝው ጨዋታ በባለሜዳው አርባምንጭ ከተማ 5-0 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡

በኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ አማካኝነት የተካሄደው የሁለቱ ጨዋታ በመጀመሪያው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ብዙም ለጎል የቀረቡ ሙከራዎች ያልተደረጉበት መሀል ላይ ብቻ በሚንሸራሸሩ ኳሶች...

ሪፖርትቅዱስ ጊዮርጊስአርባምንጭ ከተማ

ሪፖርት | አርባምንጭ ከተማ ከዕረፍት በፊት ባገባቸው ሶስት ግቦች ታግዞ ቅዱስ-ጊዮርጊስን በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠናው ለጊዜውም ቢሆን የወጣበትን ድል አስመዝግቧል፡፡

  ባለሜዳው አርባምንጭ ከተማ የበላይነቱን ባሳየበት እንዲሁም እንግዳው ብድን ቅዱስ-ጊዮርጊስ በተዳከመበት የመጀመሪያው አጋማሽ ገና ጨዋታው በተጀመረ በ1 ደቂቃ ነበር ጎል ለመመልከት የቻልነው፡፡ በቀኝ...

ሰበር ዜናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የ19ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕርምየር ሊግ መርሀግብር በነበረው በወልዲያ እና ፋሲል ከተማ ጨዋታ ዙርያ የሚከተለውን ውሳኔ ወስኗል።

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን 19 ሳምንት የኢትዮጵያ ፕርምየር ሊግ መርሀግብር በነበረው በወልዲያ እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ ዙርያ የሚከተለውን ውሳኔ ወስኗል። 1. የወልዲያ እግርኳስ ክለብ...