By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የዋሊያዎቹ የዓለም ዋንጫ ጨዋታዎች 180 ሺህ ዶላር ተሸጡ
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዋልያዎቹዜናዎች

የዋሊያዎቹ የዓለም ዋንጫ ጨዋታዎች 180 ሺህ ዶላር ተሸጡ

ዮሴፍ ከፈለኝ
ዮሴፍ ከፈለኝ 2 years ago
Share
SHARE

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በቀጣይ የሚደረጉ ተከታታይ የአለም ዋንጫ አምስት የማጣሪያ ጨዋታዎች በሞሮኮ እንደሚካሄድ አስታወቀ።

የፌዴሬሽኑ ፕሬዜዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ከሞሮኮ አቻቸው ጋር ባደረጉት ስምምነት መሠረት አምስቱም በሜዳችን የምናደርጋቸው ጨዋታዎች በሞሮኮ የሚካሄድ ሲሆን የጨዋታዎቹ የማርኬቲንግ መብትን ስፖርቴጅ ለተሰኘው ተቋም 180 ሺህ ዶላር መሸጡን ዋና ስራ አስፈጻሚው አቶ ባህሩ ጥላሁን ተናግረዋል።

ተቋሙ ከግብጽ ብሄራዊ በድን ጋር ያለውን ጨዋታ ብቻ 140 ሺህ ብር መግዛቱ ታውቋል። የሞሮኮ ሜዳዎችን በርካታ ሀገራት የሚጠቀሙበት ሲሆን ኢትዮጵያ አንዷ እንድትሆን በመፍቀዱ አቶ ባህሩ የሞሮኮ እግርኳስ ፌዴሬሽንን አመስግነዋል

- ማሰታውቂያ -

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዮሴፍ ከፈለኝ
Follow:
Editor at Hatricksport
Previous Article አሰልጣኝ ገ/መድህን ሃይሌ የዋሊያዎቹ አለቃ ሆኖ ተሹሟል….
Next Article ሀዋሳ ከተማ ቅጣት ተላለፈበት

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
Uncategorized

የአዲስአበባ ሲቲ ካፕ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ የቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ /LIVESCORE

hatricksport team By hatricksport team 8 years ago
ቅድመ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ ሰበታ ከተማ
ሪፖርት | አዳማ ከተማ ከሜዳው ውጭ በማሸነፍ ጣፋጭ 3ነጥብ ማግኘት ችሏል።
የደደቢት እግር ኳስ ክለብ መቀመጫውን ትግራይ ሊያደርግ ነው
የዋልያዎቹ የቀድሞው አሰልጣኝ በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ሀላፊ ሊሆኑ ነው
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?